አል-ማዑን · 4/7
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ማዑን
فَوَيْلٌ لِّلْمُصَلِّينَ ۝٤
Fa wai lul-lil mu salleen
📖 በአማርኛ
ወዮላቸው ለሰጋጆች፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 2-6 — ሱረቱ አል-ማዑን

2فَذَٰلِكَ الَّذِي يَدُعُّ الْيَتِيمَ
ይህም ያ የቲምን በኀይል የሚገፈትረው፤
3وَلَا يَحُضُّ عَلَىٰ طَعَامِ الْمِسْكِينِ
ድኻንም በማብላት ላይ የማያግባባው ሰው ነው፡፡
4فَوَيْلٌ لِّلْمُصَلِّينَ
ወዮላቸው ለሰጋጆች፡፡
5الَّذِينَ هُمْ عَن صَلَاتِهِمْ سَاهُونَ
ለእነዚያ እነርሱ ከስግደታቸው ዘንጊዎች ለኾኑት፤ (ሰጋጆች)፡፡
6الَّذِينَ هُمْ يُرَاءُونَ
ለእነዚያ እነርሱ ይዩልኝ ባዮች ለኾኑት፡፡
አል-ማዑንቁርአን ማውጫ
7አንቀጽ
MeccanRevelation
4አንቀጽ

ትርጉም — አል-ማዑን 4

ሱረቱ አል-ማዑን አንቀጽ 4 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ወዮላቸው ለሰጋጆች፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 4/7 — ሱረቱ አል-ማዑን الماعون (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ማዑን ስሙ, ሱረቱ አል-ማዑን ትርጉም, ሱረቱ አል-ማዑን mp3, ሱረቱ አል-ማዑን pdf. አንቀጽ 2–6. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers