ሱረቱ አል-ማዑን pdf — አውርድ (አማርኛ)
ሱረቱ አል-ማዑን pdf አማርኛ — አውርድ ሱረቱ አል-ማዑን ትርጉም. ሱረቱ አል-ማዑን (Meccan) 7 አንቀጽ.
Related
More ሱረቱ PDF
ሱረቱ አል-ማዑን

ﭦﭧﭨﭩﭪ
107:1
ያንን በምርመራው የሚያስተባብለውን አየህን? (ዐወቅከውን?)
ﭫﭬﭭﭮﭯ
107:2
ይህም ያ የቲምን በኀይል የሚገፈትረው፤
ﭰﭱﭲﭳﭴﭵ
107:3
ድኻንም በማብላት ላይ የማያግባባው ሰው ነው፡፡
ﭶﭷﭸ
107:4
ወዮላቸው ለሰጋጆች፡፡
ﭹﭺﭻﭼﭽﭾ
107:5
ለእነዚያ እነርሱ ከስግደታቸው ዘንጊዎች ለኾኑት፤ (ሰጋጆች)፡፡
ﭿﮀﮁﮂ
107:6
ለእነዚያ እነርሱ ይዩልኝ ባዮች ለኾኑት፡፡
ﮃﮄﮅ
107:7
የዕቃ ትውስትንም (ሰዎችን) የሚከለክሉ ለኾኑት (ወዮላቸው)፡፡
ቅዱስ ቁርኣን
Wednesday, September 9, 2026
Don't forget us in your sincere prayers







