አል-ካፊሩን · 3/6
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ካፊሩን
وَلَا أَنتُمْ عَابِدُونَ مَا أَعْبُدُ ۝٣
Wa laa antum `aabidoona maa a`bud
📖 በአማርኛ
«እናንተም እኔ የምግገዛውን (አምላክም አሁን) ተገዢዎች አይደላችሁም፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 1-5 — ሱረቱ አል-ካፊሩን

1قُلْ يَا أَيُّهَا الْكَافِرُونَ
በላቸው «እናንተ ከሓዲዎች ሆይ!
2لَا أَعْبُدُ مَا تَعْبُدُونَ
«ያንን የምትግገዙትን (ጣዖት አሁን) አልግገዛም፡፡
3وَلَا أَنتُمْ عَابِدُونَ مَا أَعْبُدُ
«እናንተም እኔ የምግገዛውን (አምላክም አሁን) ተገዢዎች አይደላችሁም፡፡
4وَلَا أَنَا عَابِدٌ مَّا عَبَدتُّمْ
«እኔም ያንን የተገዛችሁትን (ወደፊት) ተገዢ አይደለሁም፡፡
5وَلَا أَنتُمْ عَابِدُونَ مَا أَعْبُدُ
«እናንተም እኔ የምግገዛውን (ወደፊት) ተገዢዎች አይደላችሁም፡፡
አል-ካፊሩንቁርአን ማውጫ
6አንቀጽ
MeccanRevelation
3አንቀጽ

ትርጉም — አል-ካፊሩን 3

ሱረቱ አል-ካፊሩን አንቀጽ 3 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : «እናንተም እኔ የምግገዛውን (አምላክም አሁን) ተገዢዎች አይደላችሁም፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 3/6 — ሱረቱ አል-ካፊሩን الكافرون (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ካፊሩን ስሙ, ሱረቱ አል-ካፊሩን ትርጉም, ሱረቱ አል-ካፊሩን mp3, ሱረቱ አል-ካፊሩን pdf. አንቀጽ 1–5. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 29, 2026

Don't forget us in your sincere prayers