አል-ካፊሩን · 2/6
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ካፊሩን
لَا أَعْبُدُ مَا تَعْبُدُونَ ۝٢
Laa a`budu ma t`abudoon
📖 በአማርኛ
«ያንን የምትግገዙትን (ጣዖት አሁን) አልግገዛም፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 1-4 — ሱረቱ አል-ካፊሩን

1قُلْ يَا أَيُّهَا الْكَافِرُونَ
በላቸው «እናንተ ከሓዲዎች ሆይ!
2لَا أَعْبُدُ مَا تَعْبُدُونَ
«ያንን የምትግገዙትን (ጣዖት አሁን) አልግገዛም፡፡
3وَلَا أَنتُمْ عَابِدُونَ مَا أَعْبُدُ
«እናንተም እኔ የምግገዛውን (አምላክም አሁን) ተገዢዎች አይደላችሁም፡፡
4وَلَا أَنَا عَابِدٌ مَّا عَبَدتُّمْ
«እኔም ያንን የተገዛችሁትን (ወደፊት) ተገዢ አይደለሁም፡፡
አል-ካፊሩንቁርአን ማውጫ
6አንቀጽ
MeccanRevelation
2አንቀጽ

ትርጉም — አል-ካፊሩን 2

ሱረቱ አል-ካፊሩን አንቀጽ 2 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : «ያንን የምትግገዙትን (ጣዖት አሁን) አልግገዛም፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 2/6 — ሱረቱ አል-ካፊሩን الكافرون (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ካፊሩን ስሙ, ሱረቱ አል-ካፊሩን ትርጉም, ሱረቱ አል-ካፊሩን mp3, ሱረቱ አል-ካፊሩን pdf. አንቀጽ 1–4. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers