PDF —
6 አንቀጽ Meccan PDF
Built right in your browser — download starts automatically

ሱረቱ አል-ካፊሩን pdf — አውርድ (አማርኛ)

ሱረቱ አል-ካፊሩን pdf አማርኛ — አውርድ ሱረቱ አል-ካፊሩን ትርጉም. ሱረቱ አል-ካፊሩን (Meccan) 6 አንቀጽ.

← አል-ከውሰርሱረቱ አል-ካፊሩን አን-ነስር →


6 አንቀጽ · Meccan · አማርኛ
bismillah
ﭑﭒﭓﭔ
109:1 በላቸው «እናንተ ከሓዲዎች ሆይ!
ﭕﭖﭗﭘﭙ
109:2 «ያንን የምትግገዙትን (ጣዖት አሁን) አልግገዛም፡፡
ﭚﭛﭜﭝﭞﭟ
109:3 «እናንተም እኔ የምግገዛውን (አምላክም አሁን) ተገዢዎች አይደላችሁም፡፡
ﭠﭡﭢﭣﭤﭥ
109:4 «እኔም ያንን የተገዛችሁትን (ወደፊት) ተገዢ አይደለሁም፡፡
ﭦﭧﭨﭩﭪﭫ
109:5 «እናንተም እኔ የምግገዛውን (ወደፊት) ተገዢዎች አይደላችሁም፡፡
ﭬﭭﭮﭯﭰ
109:6 «ለእናንተ ሃይማኖታችሁ አልላችሁ፡፡ ለእኔም ሃይማኖቴ አለኝ፡፡

ቅዱስ ቁርኣን


Wednesday, September 9, 2026

Don't forget us in your sincere prayers