አሽ-ሹዐራ · 2/227
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ
تِلْكَ آيَاتُ الْكِتَابِ الْمُبِينِ ۝٢
Tilka Aayaatul Kitaabil Mubeen
📖 በአማርኛ
ይህች ግልጽ ከኾነው መጽሐፍ አንቀጾች ናት፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 1-4 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ

1طسم
ጠ.ሰ.መ. (ጧ ሲን ሚም)፡፡
2تِلْكَ آيَاتُ الْكِتَابِ الْمُبِينِ
ይህች ግልጽ ከኾነው መጽሐፍ አንቀጾች ናት፡፡
3لَعَلَّكَ بَاخِعٌ نَّفْسَكَ أَلَّا يَكُونُوا مُؤْمِنِينَ
አማኞች ባለመኾናቸው፤ (በቁጭት) ነፍስህን ገዳይ መኾን ይፈራልሃል፡፡
4إِن نَّشَأْ نُنَزِّلْ عَلَيْهِم مِّنَ السَّمَاءِ آيَةً فَظَلَّتْ أَعْنَاقُهُمْ لَهَا خَاضِعِينَ
ብንሻ በእነሱ ላይ ከሰማይ ተዓምረን እናወርድና አንገቶቻቸው (መሪዎቻቸው) ለእርሷ ተዋራጆች ይኾናሉ፡፡
አሽ-ሹዐራቁርአን ማውጫ
227አንቀጽ
MeccanRevelation
2አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሹዐራ 2

ሱረቱ አሽ-ሹዐራ አንቀጽ 2 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ይህች ግልጽ ከኾነው መጽሐፍ አንቀጾች ናት፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 2/227 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ الشعراء (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ስሙ, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ትርጉም, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ mp3, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ pdf. አንቀጽ 1–4. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers