አድ-ዱኻን · 2/59
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አድ-ዱኻን
وَالْكِتَابِ الْمُبِينِ ۝٢
Wal Kitaabil Mubeen
📖 በአማርኛ
አብራሪ በኾነው መጽሐፍ እንምላለን፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 1-4 — ሱረቱ አድ-ዱኻን

1حم
ሐ.መ (ሓ ሚም)፡፡
2وَالْكِتَابِ الْمُبِينِ
አብራሪ በኾነው መጽሐፍ እንምላለን፡፡
3إِنَّا أَنزَلْنَاهُ فِي لَيْلَةٍ مُّبَارَكَةٍ ۚ إِنَّا كُنَّا مُنذِرِينَ
እኛ (ቁርኣኑን) በተባረከች ሌሊት ውስጥ አወረድነው፡፡ እኛ አስፈራሪዎች ነበርንና፡፡
4فِيهَا يُفْرَقُ كُلُّ أَمْرٍ حَكِيمٍ
በውስጧ የተወሰነው ነገር ሁሉ ይልለያል፡፡
አድ-ዱኻንቁርአን ማውጫ
59አንቀጽ
MeccanRevelation
2አንቀጽ

ትርጉም — አድ-ዱኻን 2

ሱረቱ አድ-ዱኻን አንቀጽ 2 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : አብራሪ በኾነው መጽሐፍ እንምላለን፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 2/59 — ሱረቱ አድ-ዱኻን الدخان (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አድ-ዱኻን ስሙ, ሱረቱ አድ-ዱኻን ትርጉም, ሱረቱ አድ-ዱኻን mp3, ሱረቱ አድ-ዱኻን pdf. አንቀጽ 1–4. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers