አል-ዋቂዐ · 32/96
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ዋቂዐ
وَفَاكِهَةٍ كَثِيرَةٍ ۝٣٢
Wa faakihatin kaseerah
📖 በአማርኛ
ብዙ (ዓይነት) በኾኑ ፍራፍሬዎችም፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 30-34 — ሱረቱ አል-ዋቂዐ

30وَظِلٍّ مَّمْدُودٍ
በተዘረጋ ጥላ ሥርም፡፡
31وَمَاءٍ مَّسْكُوبٍ
በሚንቧቧ ውሃ አጠገብም፡፡
32وَفَاكِهَةٍ كَثِيرَةٍ
ብዙ (ዓይነት) በኾኑ ፍራፍሬዎችም፡፡
33لَّا مَقْطُوعَةٍ وَلَا مَمْنُوعَةٍ
የማትቋረጥም የማትከለከልም የኾነች፡፡
34وَفُرُشٍ مَّرْفُوعَةٍ
ከፍ በተደረጉ ምንጣፎችም (ሴቶችም መካከል)፡፡
አል-ዋቂዐቁርአን ማውጫ
96አንቀጽ
MeccanRevelation
32አንቀጽ

ትርጉም — አል-ዋቂዐ 32

ሱረቱ አል-ዋቂዐ አንቀጽ 32 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ብዙ (ዓይነት) በኾኑ ፍራፍሬዎችም፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 32/96 — ሱረቱ አል-ዋቂዐ الواقعة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ዋቂዐ ስሙ, ሱረቱ አል-ዋቂዐ ትርጉም, ሱረቱ አል-ዋቂዐ mp3, ሱረቱ አል-ዋቂዐ pdf. አንቀጽ 30–34. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers