📖 0/604 የተነበቡ ገጾች
📄 592
بَلۡ تُؤۡثِرُونَ ٱلۡحَيَوٰةَ ٱلدُّنۡيَا  ۝١٦ وَٱلۡأٓخِرَةُ خَيۡرٌ وَأَبۡقَىٰٓ  ۝١٧ إِنَّ هَٰذَا لَفِي ٱلصُّحُفِ ٱلۡأُولَىٰ  ۝١٨ صُحُفِ إِبۡرَٰهِيمَ وَمُوسَىٰ  ۝١٩
ሱረቱ አል-ጋሺያ
bismillah
هَلۡ أَتَىٰكَ حَدِيثُ ٱلۡغَٰشِيَةِ  ۝١ وُجُوهٌ يَوۡمَئِذٍ خَٰشِعَةٌ  ۝٢ عَامِلَةٌ نَّاصِبَةٌ  ۝٣ تَصۡلَىٰ نَارًا حَامِيَةً  ۝٤ تُسۡقَىٰ مِنۡ عَيۡنٍ ءَانِيَةٍ  ۝٥ لَّيۡسَ لَهُمۡ طَعَامٌ إِلَّا مِن ضَرِيعٍ  ۝٦ لَّا يُسۡمِنُ وَلَا يُغۡنِي مِن جُوعٍ  ۝٧ وُجُوهٌ يَوۡمَئِذٍ نَّاعِمَةٌ  ۝٨ لِّسَعۡيِهَا رَاضِيَةٌ  ۝٩ فِي جَنَّةٍ عَالِيَةٍ  ۝١٠ لَّا تَسۡمَعُ فِيهَا لَٰغِيَةً  ۝١١ فِيهَا عَيۡنٌ جَارِيَةٌ  ۝١٢ فِيهَا سُرُرٌ مَّرۡفُوعَةٌ  ۝١٣ وَأَكۡوَابٌ مَّوۡضُوعَةٌ  ۝١٤ وَنَمَارِقُ مَصۡفُوفَةٌ  ۝١٥ وَزَرَابِيُّ مَبۡثُوثَةٌ  ۝١٦ أَفَلَا يَنظُرُونَ إِلَى ٱلۡإِبِلِ كَيۡفَ خُلِقَتۡ  ۝١٧ وَإِلَى ٱلسَّمَآءِ كَيۡفَ رُفِعَتۡ  ۝١٨ وَإِلَى ٱلۡجِبَالِ كَيۡفَ نُصِبَتۡ  ۝١٩ وَإِلَى ٱلۡأَرۡضِ كَيۡفَ سُطِحَتۡ  ۝٢٠ فَذَكِّرۡ إِنَّمَآ أَنتَ مُذَكِّرٌ  ۝٢١ لَّسۡتَ عَلَيۡهِم بِمُصَيۡطِرٍ  ۝٢٢ إِلَّا مَن تَوَلَّىٰ وَكَفَرَ  ۝٢٣ فَيُعَذِّبُهُ ٱللَّهُ ٱلۡعَذَابَ ٱلۡأَكۡبَرَ  ۝٢٤ إِنَّ إِلَيۡنَآ إِيَابَهُمۡ  ۝٢٥ ثُمَّ إِنَّ عَلَيۡنَا حِسَابَهُم  ۝٢٦
87:16
بَلۡ تُؤۡثِرُونَ ٱلۡحَيَوٰةَ ٱلدُّنۡيَا  ۝١٦
ይልቁንም ቅርቢቱን ሕይወት ትመርጣላችሁ፡፡
87:17
وَٱلۡأٓخِرَةُ خَيۡرٌ وَأَبۡقَىٰٓ  ۝١٧
መጨረሻይቱ (ሕይወት) በላጭ ሁል ጊዜ ዘውታሪም ስትኾን፡፡
87:18
إِنَّ هَٰذَا لَفِي ٱلصُّحُفِ ٱلۡأُولَىٰ  ۝١٨
ይህ በፊተኞቹ መጻሕፍት ውስጥ ያልለ ነው፡፡
87:19
صُحُفِ إِبۡرَٰهِيمَ وَمُوسَىٰ  ۝١٩
በኢብራሂምና በሙሳ ጽሑፎች ውስጥ፡፡
ሱረቱ አል-ጋሺያ
bismillah
88:1
هَلۡ أَتَىٰكَ حَدِيثُ ٱلۡغَٰشِيَةِ  ۝١
የሸፋኝቱ (ትንሣኤ) ወሬ መጣህን?
88:2
وُجُوهٌ يَوۡمَئِذٍ خَٰشِعَةٌ  ۝٢
ፊቶች በዚያ ቀን ተዋራጆች ናቸው፡፡
88:3
عَامِلَةٌ نَّاصِبَةٌ  ۝٣
ሠሪዎች ለፊዎች ናቸው፡፡
88:4
تَصۡلَىٰ نَارًا حَامِيَةً  ۝٤
ተኳሳን እሳት ይገባሉ፡፡
88:5
تُسۡقَىٰ مِنۡ عَيۡنٍ ءَانِيَةٍ  ۝٥
በጣም ከፈላች ምንጭ ይጋታሉ፡፡
88:6
لَّيۡسَ لَهُمۡ طَعَامٌ إِلَّا مِن ضَرِيعٍ  ۝٦
ለእነርሱ ዶሪዕ ከሚባል (እሾሃም) ዛፍ እንጅ ሌላ ምግብ የላቸውም፡፡
88:7
لَّا يُسۡمِنُ وَلَا يُغۡنِي مِن جُوعٍ  ۝٧
የማያሰባ ከረኃብም የማያብቃቃ ከኾነው፡፡
88:8
وُجُوهٌ يَوۡمَئِذٍ نَّاعِمَةٌ  ۝٨
ፊቶች በዚያ ቀን ተቀማጣዮች ናቸው፡፡
88:9
لِّسَعۡيِهَا رَاضِيَةٌ  ۝٩
ለሥራቸው ተደሳቾች ናቸው፡፡
88:10
فِي جَنَّةٍ عَالِيَةٍ  ۝١٠
በከፍተኛ ገነት ውስጥ ናቸው፡፡
88:11
لَّا تَسۡمَعُ فِيهَا لَٰغِيَةً  ۝١١
በውስጧ ውድቅን ነገር አይሰሙም፡፡
88:12
فِيهَا عَيۡنٌ جَارِيَةٌ  ۝١٢
በውስጧ ፈሳሾች ምንጮች አልሉ፡፡
88:13
فِيهَا سُرُرٌ مَّرۡفُوعَةٌ  ۝١٣
በውስጧ ከፍ የተደረጉ አልጋዎች አልሉ፡፡
88:14
وَأَكۡوَابٌ مَّوۡضُوعَةٌ  ۝١٤
በተርታ የተኖሩ ብርጭቆዎችም፡፡
88:15
وَنَمَارِقُ مَصۡفُوفَةٌ  ۝١٥
የተደረደሩ መከዳዎችም፡፡
88:16
وَزَرَابِيُّ مَبۡثُوثَةٌ  ۝١٦
የተነጠፉ ስጋጃዎችም (አልሉ)፡፡
88:17
أَفَلَا يَنظُرُونَ إِلَى ٱلۡإِبِلِ كَيۡفَ خُلِقَتۡ  ۝١٧
(ከሓዲዎች) አይመለከቱምን? ወደ ግመል እንዴት እነደተፈጠረች!
88:18
وَإِلَى ٱلسَّمَآءِ كَيۡفَ رُفِعَتۡ  ۝١٨
ወደ ሰማይም እንዴት ከፍ እንደ ተደረገች!
88:19
وَإِلَى ٱلۡجِبَالِ كَيۡفَ نُصِبَتۡ  ۝١٩
ወደ ተራራዎችም እንዴት እንደ ተቸከሉ!
88:20
وَإِلَى ٱلۡأَرۡضِ كَيۡفَ سُطِحَتۡ  ۝٢٠
ወደ ምድርም እንዴ እንደተዘረጋች (አይመለከቱምን?)
88:21
فَذَكِّرۡ إِنَّمَآ أَنتَ مُذَكِّرٌ  ۝٢١
አስታውስም፤ አንተ አስታዋሽ ብቻ ነህና፡፡
88:22
لَّسۡتَ عَلَيۡهِم بِمُصَيۡطِرٍ  ۝٢٢
በእነርሱ ላይ ተሿሚ (አስገዳጅ) አይደለህም፡፡
88:23
إِلَّا مَن تَوَلَّىٰ وَكَفَرَ  ۝٢٣
ግን (ከእውነት) የዞረና የካደ ሰው፤
88:24
فَيُعَذِّبُهُ ٱللَّهُ ٱلۡعَذَابَ ٱلۡأَكۡبَرَ  ۝٢٤
አላህ ታላቁን ቅጣት ይቀጣዋል፡፡
88:25
إِنَّ إِلَيۡنَآ إِيَابَهُمۡ  ۝٢٥
መመለሻቸው ወደእኛ ብቻ ነው፡፡
88:26
ثُمَّ إِنَّ عَلَيۡنَا حِسَابَهُم  ۝٢٦
ከዚያም ምርመራቸው በእኛ ላይ ብቻ ነው፡፡


📚Juz 30 📄592 / 604



Mishary Rashid Alafasy
Mahmoud Khalil Al-Husary
Abdurrahman As-Sudais
Mohamed Siddiq Al-Minshawi
Abdul Basit Abdul Samad
Ali Al-Hudhaify
Ahmed ibn Ali al-Ajamy
Abu Bakr Ash-Shaatree
Muhammad Ayyoub
Abdullah Basfar
Abdullah Al-Juhani
Maher Al Muaiqly
0:00
0:00
-

ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 1, 2026

Don't forget us in your sincere prayers