አል-ጋሺያ · 6/26
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ጋሺያ
لَّيْسَ لَهُمْ طَعَامٌ إِلَّا مِن ضَرِيعٍ ۝٦
Laisa lahum ta`aamun illaa min daree
📖 በአማርኛ
ለእነርሱ ዶሪዕ ከሚባል (እሾሃም) ዛፍ እንጅ ሌላ ምግብ የላቸውም፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 4-8 — ሱረቱ አል-ጋሺያ

4تَصْلَىٰ نَارًا حَامِيَةً
ተኳሳን እሳት ይገባሉ፡፡
5تُسْقَىٰ مِنْ عَيْنٍ آنِيَةٍ
በጣም ከፈላች ምንጭ ይጋታሉ፡፡
6لَّيْسَ لَهُمْ طَعَامٌ إِلَّا مِن ضَرِيعٍ
ለእነርሱ ዶሪዕ ከሚባል (እሾሃም) ዛፍ እንጅ ሌላ ምግብ የላቸውም፡፡
7لَّا يُسْمِنُ وَلَا يُغْنِي مِن جُوعٍ
የማያሰባ ከረኃብም የማያብቃቃ ከኾነው፡፡
8وُجُوهٌ يَوْمَئِذٍ نَّاعِمَةٌ
ፊቶች በዚያ ቀን ተቀማጣዮች ናቸው፡፡
አል-ጋሺያቁርአን ማውጫ
26አንቀጽ
MeccanRevelation
6አንቀጽ

ትርጉም — አል-ጋሺያ 6

ሱረቱ አል-ጋሺያ አንቀጽ 6 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ለእነርሱ ዶሪዕ ከሚባል (እሾሃም) ዛፍ እንጅ ሌላ ምግብ የላቸውም፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 6/26 — ሱረቱ አል-ጋሺያ الغاشية (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ጋሺያ ስሙ, ሱረቱ አል-ጋሺያ ትርጉም, ሱረቱ አል-ጋሺያ mp3, ሱረቱ አል-ጋሺያ pdf. አንቀጽ 4–8. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Wednesday, September 30, 2026

Don't forget us in your sincere prayers