አል-አዕላ · 17/19
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-አዕላ
وَالْآخِرَةُ خَيْرٌ وَأَبْقَىٰ ۝١٧
Wal Aakhiratu khairunw wa abqaa
📖 በአማርኛ
መጨረሻይቱ (ሕይወት) በላጭ ሁል ጊዜ ዘውታሪም ስትኾን፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 15-19 — ሱረቱ አል-አዕላ

15وَذَكَرَ اسْمَ رَبِّهِ فَصَلَّىٰ
የጌታውንም ስም ያወሳና የሰገደ፡፡
16بَلْ تُؤْثِرُونَ الْحَيَاةَ الدُّنْيَا
ይልቁንም ቅርቢቱን ሕይወት ትመርጣላችሁ፡፡
17وَالْآخِرَةُ خَيْرٌ وَأَبْقَىٰ
መጨረሻይቱ (ሕይወት) በላጭ ሁል ጊዜ ዘውታሪም ስትኾን፡፡
18إِنَّ هَٰذَا لَفِي الصُّحُفِ الْأُولَىٰ
ይህ በፊተኞቹ መጻሕፍት ውስጥ ያልለ ነው፡፡
19صُحُفِ إِبْرَاهِيمَ وَمُوسَىٰ
በኢብራሂምና በሙሳ ጽሑፎች ውስጥ፡፡
አል-አዕላቁርአን ማውጫ
19አንቀጽ
MeccanRevelation
17አንቀጽ

ትርጉም — አል-አዕላ 17

ሱረቱ አል-አዕላ አንቀጽ 17 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : መጨረሻይቱ (ሕይወት) በላጭ ሁል ጊዜ ዘውታሪም ስትኾን፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 17/19 — ሱረቱ አል-አዕላ الأعلى (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-አዕላ ስሙ, ሱረቱ አል-አዕላ ትርጉም, ሱረቱ አል-አዕላ mp3, ሱረቱ አል-አዕላ pdf. አንቀጽ 15–19. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers