አል-ጋሺያ · 21/26
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ጋሺያ
فَذَكِّرْ إِنَّمَا أَنتَ مُذَكِّرٌ ۝٢١
Fazakkir innama anta Muzakkir
📖 በአማርኛ
አስታውስም፤ አንተ አስታዋሽ ብቻ ነህና፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 19-23 — ሱረቱ አል-ጋሺያ

19وَإِلَى الْجِبَالِ كَيْفَ نُصِبَتْ
ወደ ተራራዎችም እንዴት እንደ ተቸከሉ!
20وَإِلَى الْأَرْضِ كَيْفَ سُطِحَتْ
ወደ ምድርም እንዴ እንደተዘረጋች (አይመለከቱምን?)
21فَذَكِّرْ إِنَّمَا أَنتَ مُذَكِّرٌ
አስታውስም፤ አንተ አስታዋሽ ብቻ ነህና፡፡
22لَّسْتَ عَلَيْهِم بِمُصَيْطِرٍ
በእነርሱ ላይ ተሿሚ (አስገዳጅ) አይደለህም፡፡
23إِلَّا مَن تَوَلَّىٰ وَكَفَرَ
ግን (ከእውነት) የዞረና የካደ ሰው፤
አል-ጋሺያቁርአን ማውጫ
26አንቀጽ
MeccanRevelation
21አንቀጽ

ትርጉም — አል-ጋሺያ 21

ሱረቱ አል-ጋሺያ አንቀጽ 21 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : አስታውስም፤ አንተ አስታዋሽ ብቻ ነህና፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 21/26 — ሱረቱ አል-ጋሺያ الغاشية (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ጋሺያ ስሙ, ሱረቱ አል-ጋሺያ ትርጉም, ሱረቱ አል-ጋሺያ mp3, ሱረቱ አል-ጋሺያ pdf. አንቀጽ 19–23. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers