አል-ጋሺያ · 3/26
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ጋሺያ
عَامِلَةٌ نَّاصِبَةٌ ۝٣
Aamilatun naasibah
📖 በአማርኛ
ሠሪዎች ለፊዎች ናቸው፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 1-5 — ሱረቱ አል-ጋሺያ

1هَلْ أَتَاكَ حَدِيثُ الْغَاشِيَةِ
የሸፋኝቱ (ትንሣኤ) ወሬ መጣህን?
2وُجُوهٌ يَوْمَئِذٍ خَاشِعَةٌ
ፊቶች በዚያ ቀን ተዋራጆች ናቸው፡፡
3عَامِلَةٌ نَّاصِبَةٌ
ሠሪዎች ለፊዎች ናቸው፡፡
4تَصْلَىٰ نَارًا حَامِيَةً
ተኳሳን እሳት ይገባሉ፡፡
5تُسْقَىٰ مِنْ عَيْنٍ آنِيَةٍ
በጣም ከፈላች ምንጭ ይጋታሉ፡፡
አል-ጋሺያቁርአን ማውጫ
26አንቀጽ
MeccanRevelation
3አንቀጽ

ትርጉም — አል-ጋሺያ 3

ሱረቱ አል-ጋሺያ አንቀጽ 3 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ሠሪዎች ለፊዎች ናቸው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 3/26 — ሱረቱ አል-ጋሺያ الغاشية (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ጋሺያ ስሙ, ሱረቱ አል-ጋሺያ ትርጉም, ሱረቱ አል-ጋሺያ mp3, ሱረቱ አል-ጋሺያ pdf. አንቀጽ 1–5. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers