አል-ጋሺያ · 18/26
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ጋሺያ
وَإِلَى السَّمَاءِ كَيْفَ رُفِعَتْ ۝١٨
Wa ilas samaaa`i kaifa rufi`at
📖 በአማርኛ
ወደ ሰማይም እንዴት ከፍ እንደ ተደረገች!

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 16-20 — ሱረቱ አል-ጋሺያ

16وَزَرَابِيُّ مَبْثُوثَةٌ
የተነጠፉ ስጋጃዎችም (አልሉ)፡፡
17أَفَلَا يَنظُرُونَ إِلَى الْإِبِلِ كَيْفَ خُلِقَتْ
(ከሓዲዎች) አይመለከቱምን? ወደ ግመል እንዴት እነደተፈጠረች!
18وَإِلَى السَّمَاءِ كَيْفَ رُفِعَتْ
ወደ ሰማይም እንዴት ከፍ እንደ ተደረገች!
19وَإِلَى الْجِبَالِ كَيْفَ نُصِبَتْ
ወደ ተራራዎችም እንዴት እንደ ተቸከሉ!
20وَإِلَى الْأَرْضِ كَيْفَ سُطِحَتْ
ወደ ምድርም እንዴ እንደተዘረጋች (አይመለከቱምን?)
አል-ጋሺያቁርአን ማውጫ
26አንቀጽ
MeccanRevelation
18አንቀጽ

ትርጉም — አል-ጋሺያ 18

ሱረቱ አል-ጋሺያ አንቀጽ 18 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ወደ ሰማይም እንዴት ከፍ እንደ ተደረገች!

ሱረቱ አንቀጽ 18/26 — ሱረቱ አል-ጋሺያ الغاشية (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ጋሺያ ስሙ, ሱረቱ አል-ጋሺያ ትርጉም, ሱረቱ አል-ጋሺያ mp3, ሱረቱ አል-ጋሺያ pdf. አንቀጽ 16–20. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers