አል-ጋሺያ · 19/26
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ጋሺያ
وَإِلَى الْجِبَالِ كَيْفَ نُصِبَتْ ۝١٩
Wa ilal jibaali kaifa nusibat
📖 በአማርኛ
ወደ ተራራዎችም እንዴት እንደ ተቸከሉ!

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 17-21 — ሱረቱ አል-ጋሺያ

17أَفَلَا يَنظُرُونَ إِلَى الْإِبِلِ كَيْفَ خُلِقَتْ
(ከሓዲዎች) አይመለከቱምን? ወደ ግመል እንዴት እነደተፈጠረች!
18وَإِلَى السَّمَاءِ كَيْفَ رُفِعَتْ
ወደ ሰማይም እንዴት ከፍ እንደ ተደረገች!
19وَإِلَى الْجِبَالِ كَيْفَ نُصِبَتْ
ወደ ተራራዎችም እንዴት እንደ ተቸከሉ!
20وَإِلَى الْأَرْضِ كَيْفَ سُطِحَتْ
ወደ ምድርም እንዴ እንደተዘረጋች (አይመለከቱምን?)
21فَذَكِّرْ إِنَّمَا أَنتَ مُذَكِّرٌ
አስታውስም፤ አንተ አስታዋሽ ብቻ ነህና፡፡
አል-ጋሺያቁርአን ማውጫ
26አንቀጽ
MeccanRevelation
19አንቀጽ

ትርጉም — አል-ጋሺያ 19

ሱረቱ አል-ጋሺያ አንቀጽ 19 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ወደ ተራራዎችም እንዴት እንደ ተቸከሉ!

ሱረቱ አንቀጽ 19/26 — ሱረቱ አል-ጋሺያ الغاشية (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ጋሺያ ስሙ, ሱረቱ አል-ጋሺያ ትርጉም, ሱረቱ አል-ጋሺያ mp3, ሱረቱ አል-ጋሺያ pdf. አንቀጽ 17–21. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers