አል-ጋሺያ · 8/26
ትርጉም ፊደሎች — አል-ጋሺያ
وُجُوهٌ يَوْمَئِذٍ نَّاعِمَةٌ ۝٨
Wujoohuny yawma `izin naa`imah
📖 በአማርኛ
ፊቶች በዚያ ቀን ተቀማጣዮች ናቸው፡፡
🎧 ስሙ

📜 አንቀጽ 6-10 — አል-ጋሺያ

6لَّيْسَ لَهُمْ طَعَامٌ إِلَّا مِن ضَرِيعٍ
ለእነርሱ ዶሪዕ ከሚባል (እሾሃም) ዛፍ እንጅ ሌላ ምግብ የላቸውም፡፡
7لَّا يُسْمِنُ وَلَا يُغْنِي مِن جُوعٍ
የማያሰባ ከረኃብም የማያብቃቃ ከኾነው፡፡
8وُجُوهٌ يَوْمَئِذٍ نَّاعِمَةٌ
ፊቶች በዚያ ቀን ተቀማጣዮች ናቸው፡፡
9لِّسَعْيِهَا رَاضِيَةٌ
ለሥራቸው ተደሳቾች ናቸው፡፡
10فِي جَنَّةٍ عَالِيَةٍ
በከፍተኛ ገነት ውስጥ ናቸው፡፡
አል-ጋሺያቁርአን ማውጫ
26አንቀጽ
MeccanRevelation
8አንቀጽ

ትርጉም — አል-ጋሺያ 8

ሱረቱ አል-ጋሺያ አንቀጽ 8 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ፊቶች በዚያ ቀን ተቀማጣዮች ናቸው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 8/26 — አል-ጋሺያ الغاشية (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: አል-ጋሺያ ስሙ, አል-ጋሺያ ትርጉም, አል-ጋሺያ mp3, አል-ጋሺያ pdf. አንቀጽ 6–10. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, August 18, 2026

Don't forget us in your sincere prayers