አል-ጋሺያ · 4/26
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ጋሺያ
تَصْلَىٰ نَارًا حَامِيَةً ۝٤
Taslaa naaran haamiyah
📖 በአማርኛ
ተኳሳን እሳት ይገባሉ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 2-6 — ሱረቱ አል-ጋሺያ

2وُجُوهٌ يَوْمَئِذٍ خَاشِعَةٌ
ፊቶች በዚያ ቀን ተዋራጆች ናቸው፡፡
3عَامِلَةٌ نَّاصِبَةٌ
ሠሪዎች ለፊዎች ናቸው፡፡
4تَصْلَىٰ نَارًا حَامِيَةً
ተኳሳን እሳት ይገባሉ፡፡
5تُسْقَىٰ مِنْ عَيْنٍ آنِيَةٍ
በጣም ከፈላች ምንጭ ይጋታሉ፡፡
6لَّيْسَ لَهُمْ طَعَامٌ إِلَّا مِن ضَرِيعٍ
ለእነርሱ ዶሪዕ ከሚባል (እሾሃም) ዛፍ እንጅ ሌላ ምግብ የላቸውም፡፡
አል-ጋሺያቁርአን ማውጫ
26አንቀጽ
MeccanRevelation
4አንቀጽ

ትርጉም — አል-ጋሺያ 4

ሱረቱ አል-ጋሺያ አንቀጽ 4 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ተኳሳን እሳት ይገባሉ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 4/26 — ሱረቱ አል-ጋሺያ الغاشية (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ጋሺያ ስሙ, ሱረቱ አል-ጋሺያ ትርጉም, ሱረቱ አል-ጋሺያ mp3, ሱረቱ አል-ጋሺያ pdf. አንቀጽ 2–6. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers