አል-ጋሺያ · 22/26
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ጋሺያ
لَّسْتَ عَلَيْهِم بِمُصَيْطِرٍ ۝٢٢
Lasta `alaihim bimusaitir
📖 በአማርኛ
በእነርሱ ላይ ተሿሚ (አስገዳጅ) አይደለህም፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 20-24 — ሱረቱ አል-ጋሺያ

20وَإِلَى الْأَرْضِ كَيْفَ سُطِحَتْ
ወደ ምድርም እንዴ እንደተዘረጋች (አይመለከቱምን?)
21فَذَكِّرْ إِنَّمَا أَنتَ مُذَكِّرٌ
አስታውስም፤ አንተ አስታዋሽ ብቻ ነህና፡፡
22لَّسْتَ عَلَيْهِم بِمُصَيْطِرٍ
በእነርሱ ላይ ተሿሚ (አስገዳጅ) አይደለህም፡፡
23إِلَّا مَن تَوَلَّىٰ وَكَفَرَ
ግን (ከእውነት) የዞረና የካደ ሰው፤
24فَيُعَذِّبُهُ اللَّهُ الْعَذَابَ الْأَكْبَرَ
አላህ ታላቁን ቅጣት ይቀጣዋል፡፡
አል-ጋሺያቁርአን ማውጫ
26አንቀጽ
MeccanRevelation
22አንቀጽ

ትርጉም — አል-ጋሺያ 22

ሱረቱ አል-ጋሺያ አንቀጽ 22 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በእነርሱ ላይ ተሿሚ (አስገዳጅ) አይደለህም፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 22/26 — ሱረቱ አል-ጋሺያ الغاشية (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ጋሺያ ስሙ, ሱረቱ አል-ጋሺያ ትርጉም, ሱረቱ አል-ጋሺያ mp3, ሱረቱ አል-ጋሺያ pdf. አንቀጽ 20–24. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers