አል-ጋሺያ · 5/26
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ጋሺያ
تُسْقَىٰ مِنْ عَيْنٍ آنِيَةٍ ۝٥
Tusqaa min `aynin aaniyah
📖 በአማርኛ
በጣም ከፈላች ምንጭ ይጋታሉ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 3-7 — ሱረቱ አል-ጋሺያ

3عَامِلَةٌ نَّاصِبَةٌ
ሠሪዎች ለፊዎች ናቸው፡፡
4تَصْلَىٰ نَارًا حَامِيَةً
ተኳሳን እሳት ይገባሉ፡፡
5تُسْقَىٰ مِنْ عَيْنٍ آنِيَةٍ
በጣም ከፈላች ምንጭ ይጋታሉ፡፡
6لَّيْسَ لَهُمْ طَعَامٌ إِلَّا مِن ضَرِيعٍ
ለእነርሱ ዶሪዕ ከሚባል (እሾሃም) ዛፍ እንጅ ሌላ ምግብ የላቸውም፡፡
7لَّا يُسْمِنُ وَلَا يُغْنِي مِن جُوعٍ
የማያሰባ ከረኃብም የማያብቃቃ ከኾነው፡፡
አል-ጋሺያቁርአን ማውጫ
26አንቀጽ
MeccanRevelation
5አንቀጽ

ትርጉም — አል-ጋሺያ 5

ሱረቱ አል-ጋሺያ አንቀጽ 5 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በጣም ከፈላች ምንጭ ይጋታሉ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 5/26 — ሱረቱ አል-ጋሺያ الغاشية (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ጋሺያ ስሙ, ሱረቱ አል-ጋሺያ ትርጉም, ሱረቱ አል-ጋሺያ mp3, ሱረቱ አል-ጋሺያ pdf. አንቀጽ 3–7. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers