አል-ጋሺያ · 14/26
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ጋሺያ
وَأَكْوَابٌ مَّوْضُوعَةٌ ۝١٤
Wa akwaabum mawdoo `ah
📖 በአማርኛ
በተርታ የተኖሩ ብርጭቆዎችም፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 12-16 — ሱረቱ አል-ጋሺያ

12فِيهَا عَيْنٌ جَارِيَةٌ
በውስጧ ፈሳሾች ምንጮች አልሉ፡፡
13فِيهَا سُرُرٌ مَّرْفُوعَةٌ
በውስጧ ከፍ የተደረጉ አልጋዎች አልሉ፡፡
14وَأَكْوَابٌ مَّوْضُوعَةٌ
በተርታ የተኖሩ ብርጭቆዎችም፡፡
15وَنَمَارِقُ مَصْفُوفَةٌ
የተደረደሩ መከዳዎችም፡፡
16وَزَرَابِيُّ مَبْثُوثَةٌ
የተነጠፉ ስጋጃዎችም (አልሉ)፡፡
አል-ጋሺያቁርአን ማውጫ
26አንቀጽ
MeccanRevelation
14አንቀጽ

ትርጉም — አል-ጋሺያ 14

ሱረቱ አል-ጋሺያ አንቀጽ 14 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በተርታ የተኖሩ ብርጭቆዎችም፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 14/26 — ሱረቱ አል-ጋሺያ الغاشية (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ጋሺያ ስሙ, ሱረቱ አል-ጋሺያ ትርጉም, ሱረቱ አል-ጋሺያ mp3, ሱረቱ አል-ጋሺያ pdf. አንቀጽ 12–16. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers