📖 0/604 የተነበቡ ገጾች
📄 591
ሱረቱ አት-ጣሪቅ
bismillah
وَٱلسَّمَآءِ وَٱلطَّارِقِ  ۝١ وَمَآ أَدۡرَىٰكَ مَا ٱلطَّارِقُ  ۝٢ ٱلنَّجۡمُ ٱلثَّاقِبُ  ۝٣ إِن كُلُّ نَفۡسٍ لَّمَّا عَلَيۡهَا حَافِظٌ  ۝٤ فَلۡيَنظُرِ ٱلۡإِنسَٰنُ مِمَّ خُلِقَ  ۝٥ خُلِقَ مِن مَّآءٍ دَافِقٍ  ۝٦ يَخۡرُجُ مِنۢ بَيۡنِ ٱلصُّلۡبِ وَٱلتَّرَآئِبِ  ۝٧ إِنَّهُۥ عَلَىٰ رَجۡعِهِۦ لَقَادِرٌ  ۝٨ يَوۡمَ تُبۡلَى ٱلسَّرَآئِرُ  ۝٩ فَمَا لَهُۥ مِن قُوَّةٍ وَلَا نَاصِرٍ  ۝١٠ وَٱلسَّمَآءِ ذَاتِ ٱلرَّجۡعِ  ۝١١ وَٱلۡأَرۡضِ ذَاتِ ٱلصَّدۡعِ  ۝١٢ إِنَّهُۥ لَقَوۡلٌ فَصۡلٌ  ۝١٣ وَمَا هُوَ بِٱلۡهَزۡلِ  ۝١٤ إِنَّهُمۡ يَكِيدُونَ كَيۡدًا  ۝١٥ وَأَكِيدُ كَيۡدًا  ۝١٦ فَمَهِّلِ ٱلۡكَٰفِرِينَ أَمۡهِلۡهُمۡ رُوَيۡدَۢا  ۝١٧
ሱረቱ አል-አዕላ
bismillah
سَبِّحِ ٱسۡمَ رَبِّكَ ٱلۡأَعۡلَى  ۝١ ٱلَّذِي خَلَقَ فَسَوَّىٰ  ۝٢ وَٱلَّذِي قَدَّرَ فَهَدَىٰ  ۝٣ وَٱلَّذِيٓ أَخۡرَجَ ٱلۡمَرۡعَىٰ  ۝٤ فَجَعَلَهُۥ غُثَآءً أَحۡوَىٰ  ۝٥ سَنُقۡرِئُكَ فَلَا تَنسَىٰٓ  ۝٦ إِلَّا مَا شَآءَ ٱللَّهُۚ إِنَّهُۥ يَعۡلَمُ ٱلۡجَهۡرَ وَمَا يَخۡفَىٰ  ۝٧ وَنُيَسِّرُكَ لِلۡيُسۡرَىٰ  ۝٨ فَذَكِّرۡ إِن نَّفَعَتِ ٱلذِّكۡرَىٰ  ۝٩ سَيَذَّكَّرُ مَن يَخۡشَىٰ  ۝١٠ وَيَتَجَنَّبُهَا ٱلۡأَشۡقَى  ۝١١ ٱلَّذِي يَصۡلَى ٱلنَّارَ ٱلۡكُبۡرَىٰ  ۝١٢ ثُمَّ لَا يَمُوتُ فِيهَا وَلَا يَحۡيَىٰ  ۝١٣ قَدۡ أَفۡلَحَ مَن تَزَكَّىٰ  ۝١٤ وَذَكَرَ ٱسۡمَ رَبِّهِۦ فَصَلَّىٰ  ۝١٥
ሱረቱ አት-ጣሪቅ
bismillah
86:1
وَٱلسَّمَآءِ وَٱلطَّارِقِ  ۝١
በሰማዩ በሌሊት መጪውም እምላለሁ፡፡
86:2
وَمَآ أَدۡرَىٰكَ مَا ٱلطَّارِقُ  ۝٢
የሌሊት መጪውም ምን እንደ ኾነ ምን አሳወቀህ?
86:3
ٱلنَّجۡمُ ٱلثَّاقِبُ  ۝٣
ጨለማን ቀዳጁ ኮከብ ነው፡፡
86:4
إِن كُلُّ نَفۡسٍ لَّمَّا عَلَيۡهَا حَافِظٌ  ۝٤
ነፍስ ሁሉ በእርሷ ላይ ጠባቂ ያለባት እንጅ ሌላ አይደለችም፡፡
86:5
فَلۡيَنظُرِ ٱلۡإِنسَٰنُ مِمَّ خُلِقَ  ۝٥
ሰውም ከምን እንደተፈጠረ ይመልከት፡፡
86:6
خُلِقَ مِن مَّآءٍ دَافِقٍ  ۝٦
ከተስፈንጣሪ ውሃ ተፈጠረ፡፡
86:7
يَخۡرُجُ مِنۢ بَيۡنِ ٱلصُّلۡبِ وَٱلتَّرَآئِبِ  ۝٧
ከጀርባና ከእርግብግብቶች መካከል የሚወጣ ከኾነ (ውሃ)፡፡
86:8
إِنَّهُۥ عَلَىٰ رَجۡعِهِۦ لَقَادِرٌ  ۝٨
እርሱ (አላህ) በመመለሱ ላይ በእርግጥ ቻይ ነው፡፡
86:9
يَوۡمَ تُبۡلَى ٱلسَّرَآئِرُ  ۝٩
ምስጢሮች በሚገለጡበት ቀን፡፡
86:10
فَمَا لَهُۥ مِن قُوَّةٍ وَلَا نَاصِرٍ  ۝١٠
ለእርሱም (ለሰው) ኀይልና ረዳት ምንም የለውም፡፡
86:11
وَٱلسَّمَآءِ ذَاتِ ٱلرَّجۡعِ  ۝١١
የመመለስ ባለቤት በኾነችው ሰማይም እምላለሁ፡፡
86:12
وَٱلۡأَرۡضِ ذَاتِ ٱلصَّدۡعِ  ۝١٢
(በበቃይ) የመሰንጠቅ ባለቤት በኾነችው ምድርም፤
86:13
إِنَّهُۥ لَقَوۡلٌ فَصۡلٌ  ۝١٣
እርሱ (እውነትን ከውሸት) የሚለይ ቃል ነው፡፡
86:14
وَمَا هُوَ بِٱلۡهَزۡلِ  ۝١٤
እርሱም ቀልድ አይደለም፡፡
86:15
إِنَّهُمۡ يَكِيدُونَ كَيۡدًا  ۝١٥
እነርሱ በእርግጥ ተንኮልን ይሠራሉ፡፡
86:16
وَأَكِيدُ كَيۡدًا  ۝١٦
(እኔ) ተንኮልንም እመልሳለሁ፡፡
86:17
فَمَهِّلِ ٱلۡكَٰفِرِينَ أَمۡهِلۡهُمۡ رُوَيۡدَۢا  ۝١٧
ከሓዲዎችንም ቀን ስጣቸው፡፡ ጥቂትን ጊዜ አቆያቸው፡፡
ሱረቱ አል-አዕላ
bismillah
87:1
سَبِّحِ ٱسۡمَ رَبِّكَ ٱلۡأَعۡلَى  ۝١
ከሁሉ በላይ የኾነውን ጌታህን ስም አሞግሥ፡፡
87:2
ٱلَّذِي خَلَقَ فَسَوَّىٰ  ۝٢
የዚያን (ሁሉን ነገር) የፈጠረውን ያስተካከለውንም፡፡
87:3
وَٱلَّذِي قَدَّرَ فَهَدَىٰ  ۝٣
የዚያንም የወሰነውን፡፡ (ለተፈጠረለት ነገር) የመራውንም፡፡
87:4
وَٱلَّذِيٓ أَخۡرَجَ ٱلۡمَرۡعَىٰ  ۝٤
የዚያንም ግጦሽን (ለምለም አድርጎ) ያወጣውን፡፡
87:5
فَجَعَلَهُۥ غُثَآءً أَحۡوَىٰ  ۝٥
(ከዚያ) ደረቅ ጥቁር ያደረገውንም (አምላክ ስም አሞግስ)፡፡
87:6
سَنُقۡرِئُكَ فَلَا تَنسَىٰٓ  ۝٦
(ቁርኣንን) በእርግጥ እናስነብብሃለን፤ አትረሳምም፡፡
87:7
إِلَّا مَا شَآءَ ٱللَّهُۚ إِنَّهُۥ يَعۡلَمُ ٱلۡجَهۡرَ وَمَا يَخۡفَىٰ  ۝٧
አላህ ከሻው ነገር በስተቀር፡፡ እርሱ ግልጹን የሚሸሸገውንም ሁሉ ያውቃልና፡፡
87:8
وَنُيَسِّرُكَ لِلۡيُسۡرَىٰ  ۝٨
ለገሪቱም (ሕግጋት) እንገጥምሃለን፡፡
87:9
فَذَكِّرۡ إِن نَّفَعَتِ ٱلذِّكۡرَىٰ  ۝٩
ግሣጼይቱ ብትጠቅም (ሰዎችን) ገሥጽም፡፡
87:10
سَيَذَّكَّرُ مَن يَخۡشَىٰ  ۝١٠
(አላህን) የሚፈራ ሰው በእርግጥ ይገሠጻል፡፡
87:11
وَيَتَجَنَّبُهَا ٱلۡأَشۡقَى  ۝١١
መናጢውም ይርቃታል፡፡
87:12
ٱلَّذِي يَصۡلَى ٱلنَّارَ ٱلۡكُبۡرَىٰ  ۝١٢
ያ ታላቂቱን እሳት የሚገባው፡፡
87:13
ثُمَّ لَا يَمُوتُ فِيهَا وَلَا يَحۡيَىٰ  ۝١٣
ከዚያም በእርሷ ውስጥ አይሞትም ሕያውም አይኾንም፡፡
87:14
قَدۡ أَفۡلَحَ مَن تَزَكَّىٰ  ۝١٤
የተጥራራ ሰው በእርግጥ ዳነ፡፡
87:15
وَذَكَرَ ٱسۡمَ رَبِّهِۦ فَصَلَّىٰ  ۝١٥
የጌታውንም ስም ያወሳና የሰገደ፡፡


📚Juz 30 📄591 / 604



Mishary Rashid Alafasy
Mahmoud Khalil Al-Husary
Abdurrahman As-Sudais
Mohamed Siddiq Al-Minshawi
Abdul Basit Abdul Samad
Ali Al-Hudhaify
Ahmed ibn Ali al-Ajamy
Abu Bakr Ash-Shaatree
Muhammad Ayyoub
Abdullah Basfar
Abdullah Al-Juhani
Maher Al Muaiqly
0:00
0:00
-

ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 1, 2026

Don't forget us in your sincere prayers