አል-ፋቲሀ · 7/7
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ፋቲሀ
صِرَاطَ الَّذِينَ أَنْعَمْتَ عَلَيْهِمْ غَيْرِ الْمَغْضُوبِ عَلَيْهِمْ وَلَا الضَّالِّينَ ۝٧
Siraatal-lazeena an`amta `alaihim ghayril-maghdoobi `alaihim wa lad-daaalleen
📖 በአማርኛ
የእነዚያን በነርሱ ላይ በጎ የዋልክላቸውን በነሱ ላይ ያልተቆጣህባቸውንና ያልተሳሳቱትንም ሰዎች መንገድ (ምራን፤ በሉ)፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 5-7 — ሱረቱ አል-ፋቲሀ

5إِيَّاكَ نَعْبُدُ وَإِيَّاكَ نَسْتَعِينُ
አንተን ብቻ እንግገዛለን፤ አንተንም ብቻ እርዳታን እንለምናለን፡፡
6اهْدِنَا الصِّرَاطَ الْمُسْتَقِيمَ
ቀጥተኛውን መንገድ ምራን፡፡
7صِرَاطَ الَّذِينَ أَنْعَمْتَ عَلَيْهِمْ غَيْرِ الْمَغْضُوبِ عَلَيْهِمْ وَلَا الضَّالِّينَ
የእነዚያን በነርሱ ላይ በጎ የዋልክላቸውን በነሱ ላይ ያልተቆጣህባቸውንና ያልተሳሳቱትንም ሰዎች መንገድ (ምራን፤ በሉ)፡፡
አል-ፋቲሀቁርአን ማውጫ
7አንቀጽ
MeccanRevelation
7አንቀጽ

ትርጉም — አል-ፋቲሀ 7

ሱረቱ አል-ፋቲሀ አንቀጽ 7 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : የእነዚያን በነርሱ ላይ በጎ የዋልክላቸውን በነሱ ላይ ያልተቆጣህባቸውንና ያልተሳሳቱትንም ሰዎች…

ሱረቱ አንቀጽ 7/7 — ሱረቱ አል-ፋቲሀ الفاتحة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ፋቲሀ ስሙ, ሱረቱ አል-ፋቲሀ ትርጉም, ሱረቱ አል-ፋቲሀ mp3, ሱረቱ አል-ፋቲሀ pdf. አንቀጽ 5–7. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers