PDF —
7 አንቀጽ Meccan PDF
Built right in your browser — download starts automatically

ሱረቱ አል-ፋቲሀ pdf — አውርድ (አማርኛ)

ሱረቱ አል-ፋቲሀ pdf አማርኛ — አውርድ ሱረቱ አል-ፋቲሀ ትርጉም. ሱረቱ አል-ፋቲሀ (Meccan) 7 አንቀጽ.

ሱረቱ አል-ፋቲሀ አል-በቀራ →


7 አንቀጽ · Meccan · አማርኛ
ﭑﭒﭓﭔﭕ
1:1 በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡
ﭖﭗﭘﭙﭚ
1:2 ምስጋና ለአላህ ይገባው የዓለማት ጌታ ለኾነው፤
ﭛﭜﭝ
1:3 እጅግ በጣም ርኅሩህ በጣም አዛኝ
ﭞﭟﭠﭡ
1:4 የፍርዱ ቀን ባለቤት ለኾነው፡፡
ﭢﭣﭤﭥﭦ
1:5 አንተን ብቻ እንግገዛለን፤ አንተንም ብቻ እርዳታን እንለምናለን፡፡
ﭧﭨﭩﭪ
1:6 ቀጥተኛውን መንገድ ምራን፡፡
ﭫﭬﭭﭮﭯﭰﭱﭲﭳﭴ
1:7 የእነዚያን በነርሱ ላይ በጎ የዋልክላቸውን በነሱ ላይ ያልተቆጣህባቸውንና ያልተሳሳቱትንም ሰዎች መንገድ (ምራን፤ በሉ)፡፡

ቅዱስ ቁርኣን


Wednesday, September 9, 2026

Don't forget us in your sincere prayers