አል-አህቃፍ · 1/35
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-አህቃፍ
حم ۝١
Haa-Meeeem
📖 በአማርኛ
ሐ.መ (ሓ ሚም)፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 1-3 — ሱረቱ አል-አህቃፍ

1حم
ሐ.መ (ሓ ሚም)፡፡
2تَنزِيلُ الْكِتَابِ مِنَ اللَّهِ الْعَزِيزِ الْحَكِيمِ
የመጽሐፉ መወረድ አሸናፊ ጥበበኛ ከኾነው አላህ ነው፡፡
3مَا خَلَقْنَا السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضَ وَمَا بَيْنَهُمَا إِلَّا بِالْحَقِّ وَأَجَلٍ مُّسَمًّى ۚ وَالَّذِينَ كَفَرُوا عَمَّا أُنذِرُوا مُعْرِضُونَ
ሰማያትንና ምድርን በመካከላቸው ያለውንም ሁሉ በምርና የተወሰነ ጊዜንም በመለካት እንጅ (ለቀልድ) አልፈጠርናቸውም፡፡ እነዚያ የካዱትም ከተስፈራሩት ነገር (ትተው) ዘዋሪዎች ናቸው፡፡
አል-አህቃፍቁርአን ማውጫ
35አንቀጽ
MeccanRevelation
1አንቀጽ

ትርጉም — አል-አህቃፍ 1

ሱረቱ አል-አህቃፍ አንቀጽ 1 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ሐ.መ (ሓ ሚም)፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 1/35 — ሱረቱ አል-አህቃፍ الأحقاف (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-አህቃፍ ስሙ, ሱረቱ አል-አህቃፍ ትርጉም, ሱረቱ አል-አህቃፍ mp3, ሱረቱ አል-አህቃፍ pdf. አንቀጽ 1–3. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers