አት-ጣሪቅ · 8/17
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አት-ጣሪቅ
إِنَّهُ عَلَىٰ رَجْعِهِ لَقَادِرٌ ۝٨
Innahoo `alaa raj`ihee laqaadir
📖 በአማርኛ
እርሱ (አላህ) በመመለሱ ላይ በእርግጥ ቻይ ነው፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 6-10 — ሱረቱ አት-ጣሪቅ

6خُلِقَ مِن مَّاءٍ دَافِقٍ
ከተስፈንጣሪ ውሃ ተፈጠረ፡፡
7يَخْرُجُ مِن بَيْنِ الصُّلْبِ وَالتَّرَائِبِ
ከጀርባና ከእርግብግብቶች መካከል የሚወጣ ከኾነ (ውሃ)፡፡
8إِنَّهُ عَلَىٰ رَجْعِهِ لَقَادِرٌ
እርሱ (አላህ) በመመለሱ ላይ በእርግጥ ቻይ ነው፡፡
9يَوْمَ تُبْلَى السَّرَائِرُ
ምስጢሮች በሚገለጡበት ቀን፡፡
10فَمَا لَهُ مِن قُوَّةٍ وَلَا نَاصِرٍ
ለእርሱም (ለሰው) ኀይልና ረዳት ምንም የለውም፡፡
አት-ጣሪቅቁርአን ማውጫ
17አንቀጽ
MeccanRevelation
8አንቀጽ

ትርጉም — አት-ጣሪቅ 8

ሱረቱ አት-ጣሪቅ አንቀጽ 8 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : እርሱ (አላህ) በመመለሱ ላይ በእርግጥ ቻይ ነው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 8/17 — ሱረቱ አት-ጣሪቅ الطارق (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አት-ጣሪቅ ስሙ, ሱረቱ አት-ጣሪቅ ትርጉም, ሱረቱ አት-ጣሪቅ mp3, ሱረቱ አት-ጣሪቅ pdf. አንቀጽ 6–10. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers