አል-አዕላ · 8/19
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-አዕላ
وَنُيَسِّرُكَ لِلْيُسْرَىٰ ۝٨
Wa nu-yassiruka lilyusraa
📖 በአማርኛ
ለገሪቱም (ሕግጋት) እንገጥምሃለን፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 6-10 — ሱረቱ አል-አዕላ

6سَنُقْرِئُكَ فَلَا تَنسَىٰ
(ቁርኣንን) በእርግጥ እናስነብብሃለን፤ አትረሳምም፡፡
7إِلَّا مَا شَاءَ اللَّهُ ۚ إِنَّهُ يَعْلَمُ الْجَهْرَ وَمَا يَخْفَىٰ
አላህ ከሻው ነገር በስተቀር፡፡ እርሱ ግልጹን የሚሸሸገውንም ሁሉ ያውቃልና፡፡
8وَنُيَسِّرُكَ لِلْيُسْرَىٰ
ለገሪቱም (ሕግጋት) እንገጥምሃለን፡፡
9فَذَكِّرْ إِن نَّفَعَتِ الذِّكْرَىٰ
ግሣጼይቱ ብትጠቅም (ሰዎችን) ገሥጽም፡፡
10سَيَذَّكَّرُ مَن يَخْشَىٰ
(አላህን) የሚፈራ ሰው በእርግጥ ይገሠጻል፡፡
አል-አዕላቁርአን ማውጫ
19አንቀጽ
MeccanRevelation
8አንቀጽ

ትርጉም — አል-አዕላ 8

ሱረቱ አል-አዕላ አንቀጽ 8 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ለገሪቱም (ሕግጋት) እንገጥምሃለን፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 8/19 — ሱረቱ አል-አዕላ الأعلى (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-አዕላ ስሙ, ሱረቱ አል-አዕላ ትርጉም, ሱረቱ አል-አዕላ mp3, ሱረቱ አል-አዕላ pdf. አንቀጽ 6–10. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers