አት-ጣሪቅ · 12/17
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አት-ጣሪቅ
وَالْأَرْضِ ذَاتِ الصَّدْعِ ۝١٢
Wal ardi zaatis sad
📖 በአማርኛ
(በበቃይ) የመሰንጠቅ ባለቤት በኾነችው ምድርም፤

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 10-14 — ሱረቱ አት-ጣሪቅ

10فَمَا لَهُ مِن قُوَّةٍ وَلَا نَاصِرٍ
ለእርሱም (ለሰው) ኀይልና ረዳት ምንም የለውም፡፡
11وَالسَّمَاءِ ذَاتِ الرَّجْعِ
የመመለስ ባለቤት በኾነችው ሰማይም እምላለሁ፡፡
12وَالْأَرْضِ ذَاتِ الصَّدْعِ
(በበቃይ) የመሰንጠቅ ባለቤት በኾነችው ምድርም፤
13إِنَّهُ لَقَوْلٌ فَصْلٌ
እርሱ (እውነትን ከውሸት) የሚለይ ቃል ነው፡፡
14وَمَا هُوَ بِالْهَزْلِ
እርሱም ቀልድ አይደለም፡፡
አት-ጣሪቅቁርአን ማውጫ
17አንቀጽ
MeccanRevelation
12አንቀጽ

ትርጉም — አት-ጣሪቅ 12

ሱረቱ አት-ጣሪቅ አንቀጽ 12 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : (በበቃይ) የመሰንጠቅ ባለቤት በኾነችው ምድርም፤

ሱረቱ አንቀጽ 12/17 — ሱረቱ አት-ጣሪቅ الطارق (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አት-ጣሪቅ ስሙ, ሱረቱ አት-ጣሪቅ ትርጉም, ሱረቱ አት-ጣሪቅ mp3, ሱረቱ አት-ጣሪቅ pdf. አንቀጽ 10–14. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 29, 2026

Don't forget us in your sincere prayers