አል-አዕላ · 2/19
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-አዕላ
الَّذِي خَلَقَ فَسَوَّىٰ ۝٢
Allazee khalaqa fasawwaa
📖 በአማርኛ
የዚያን (ሁሉን ነገር) የፈጠረውን ያስተካከለውንም፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 1-4 — ሱረቱ አል-አዕላ

1سَبِّحِ اسْمَ رَبِّكَ الْأَعْلَى
ከሁሉ በላይ የኾነውን ጌታህን ስም አሞግሥ፡፡
2الَّذِي خَلَقَ فَسَوَّىٰ
የዚያን (ሁሉን ነገር) የፈጠረውን ያስተካከለውንም፡፡
3وَالَّذِي قَدَّرَ فَهَدَىٰ
የዚያንም የወሰነውን፡፡ (ለተፈጠረለት ነገር) የመራውንም፡፡
4وَالَّذِي أَخْرَجَ الْمَرْعَىٰ
የዚያንም ግጦሽን (ለምለም አድርጎ) ያወጣውን፡፡
አል-አዕላቁርአን ማውጫ
19አንቀጽ
MeccanRevelation
2አንቀጽ

ትርጉም — አል-አዕላ 2

ሱረቱ አል-አዕላ አንቀጽ 2 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : የዚያን (ሁሉን ነገር) የፈጠረውን ያስተካከለውንም፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 2/19 — ሱረቱ አል-አዕላ الأعلى (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-አዕላ ስሙ, ሱረቱ አል-አዕላ ትርጉም, ሱረቱ አል-አዕላ mp3, ሱረቱ አል-አዕላ pdf. አንቀጽ 1–4. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers