አት-ጣሪቅ · 1/17
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አት-ጣሪቅ
وَالسَّمَاءِ وَالطَّارِقِ ۝١
Wassamaaa`i wattaariq
📖 በአማርኛ
በሰማዩ በሌሊት መጪውም እምላለሁ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 1-3 — ሱረቱ አት-ጣሪቅ

1وَالسَّمَاءِ وَالطَّارِقِ
በሰማዩ በሌሊት መጪውም እምላለሁ፡፡
2وَمَا أَدْرَاكَ مَا الطَّارِقُ
የሌሊት መጪውም ምን እንደ ኾነ ምን አሳወቀህ?
3النَّجْمُ الثَّاقِبُ
ጨለማን ቀዳጁ ኮከብ ነው፡፡
አት-ጣሪቅቁርአን ማውጫ
17አንቀጽ
MeccanRevelation
1አንቀጽ

ትርጉም — አት-ጣሪቅ 1

ሱረቱ አት-ጣሪቅ አንቀጽ 1 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በሰማዩ በሌሊት መጪውም እምላለሁ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 1/17 — ሱረቱ አት-ጣሪቅ الطارق (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አት-ጣሪቅ ስሙ, ሱረቱ አት-ጣሪቅ ትርጉም, ሱረቱ አት-ጣሪቅ mp3, ሱረቱ አት-ጣሪቅ pdf. አንቀጽ 1–3. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers