አት-ጣሪቅ · 10/17
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አት-ጣሪቅ
فَمَا لَهُ مِن قُوَّةٍ وَلَا نَاصِرٍ ۝١٠
Famaa lahoo min quwwatinw wa laa naasir
📖 በአማርኛ
ለእርሱም (ለሰው) ኀይልና ረዳት ምንም የለውም፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 8-12 — ሱረቱ አት-ጣሪቅ

8إِنَّهُ عَلَىٰ رَجْعِهِ لَقَادِرٌ
እርሱ (አላህ) በመመለሱ ላይ በእርግጥ ቻይ ነው፡፡
9يَوْمَ تُبْلَى السَّرَائِرُ
ምስጢሮች በሚገለጡበት ቀን፡፡
10فَمَا لَهُ مِن قُوَّةٍ وَلَا نَاصِرٍ
ለእርሱም (ለሰው) ኀይልና ረዳት ምንም የለውም፡፡
11وَالسَّمَاءِ ذَاتِ الرَّجْعِ
የመመለስ ባለቤት በኾነችው ሰማይም እምላለሁ፡፡
12وَالْأَرْضِ ذَاتِ الصَّدْعِ
(በበቃይ) የመሰንጠቅ ባለቤት በኾነችው ምድርም፤
አት-ጣሪቅቁርአን ማውጫ
17አንቀጽ
MeccanRevelation
10አንቀጽ

ትርጉም — አት-ጣሪቅ 10

ሱረቱ አት-ጣሪቅ አንቀጽ 10 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ለእርሱም (ለሰው) ኀይልና ረዳት ምንም የለውም፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 10/17 — ሱረቱ አት-ጣሪቅ الطارق (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አት-ጣሪቅ ስሙ, ሱረቱ አት-ጣሪቅ ትርጉም, ሱረቱ አት-ጣሪቅ mp3, ሱረቱ አት-ጣሪቅ pdf. አንቀጽ 8–12. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers