አት-ጣሪቅ · 7/17
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አት-ጣሪቅ
يَخْرُجُ مِن بَيْنِ الصُّلْبِ وَالتَّرَائِبِ ۝٧
Yakhruju mim bainissulbi wat taraaa`ib
📖 በአማርኛ
ከጀርባና ከእርግብግብቶች መካከል የሚወጣ ከኾነ (ውሃ)፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 5-9 — ሱረቱ አት-ጣሪቅ

5فَلْيَنظُرِ الْإِنسَانُ مِمَّ خُلِقَ
ሰውም ከምን እንደተፈጠረ ይመልከት፡፡
6خُلِقَ مِن مَّاءٍ دَافِقٍ
ከተስፈንጣሪ ውሃ ተፈጠረ፡፡
7يَخْرُجُ مِن بَيْنِ الصُّلْبِ وَالتَّرَائِبِ
ከጀርባና ከእርግብግብቶች መካከል የሚወጣ ከኾነ (ውሃ)፡፡
8إِنَّهُ عَلَىٰ رَجْعِهِ لَقَادِرٌ
እርሱ (አላህ) በመመለሱ ላይ በእርግጥ ቻይ ነው፡፡
9يَوْمَ تُبْلَى السَّرَائِرُ
ምስጢሮች በሚገለጡበት ቀን፡፡
አት-ጣሪቅቁርአን ማውጫ
17አንቀጽ
MeccanRevelation
7አንቀጽ

ትርጉም — አት-ጣሪቅ 7

ሱረቱ አት-ጣሪቅ አንቀጽ 7 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ከጀርባና ከእርግብግብቶች መካከል የሚወጣ ከኾነ (ውሃ)፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 7/17 — ሱረቱ አት-ጣሪቅ الطارق (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አት-ጣሪቅ ስሙ, ሱረቱ አት-ጣሪቅ ትርጉም, ሱረቱ አት-ጣሪቅ mp3, ሱረቱ አት-ጣሪቅ pdf. አንቀጽ 5–9. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers