አል-አዕላ · 3/19
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-አዕላ
وَالَّذِي قَدَّرَ فَهَدَىٰ ۝٣
Wallazee qaddara fahadaa
📖 በአማርኛ
የዚያንም የወሰነውን፡፡ (ለተፈጠረለት ነገር) የመራውንም፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 1-5 — ሱረቱ አል-አዕላ

1سَبِّحِ اسْمَ رَبِّكَ الْأَعْلَى
ከሁሉ በላይ የኾነውን ጌታህን ስም አሞግሥ፡፡
2الَّذِي خَلَقَ فَسَوَّىٰ
የዚያን (ሁሉን ነገር) የፈጠረውን ያስተካከለውንም፡፡
3وَالَّذِي قَدَّرَ فَهَدَىٰ
የዚያንም የወሰነውን፡፡ (ለተፈጠረለት ነገር) የመራውንም፡፡
4وَالَّذِي أَخْرَجَ الْمَرْعَىٰ
የዚያንም ግጦሽን (ለምለም አድርጎ) ያወጣውን፡፡
5فَجَعَلَهُ غُثَاءً أَحْوَىٰ
(ከዚያ) ደረቅ ጥቁር ያደረገውንም (አምላክ ስም አሞግስ)፡፡
አል-አዕላቁርአን ማውጫ
19አንቀጽ
MeccanRevelation
3አንቀጽ

ትርጉም — አል-አዕላ 3

ሱረቱ አል-አዕላ አንቀጽ 3 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : የዚያንም የወሰነውን፡፡ (ለተፈጠረለት ነገር) የመራውንም፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 3/19 — ሱረቱ አል-አዕላ الأعلى (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-አዕላ ስሙ, ሱረቱ አል-አዕላ ትርጉም, ሱረቱ አል-አዕላ mp3, ሱረቱ አል-አዕላ pdf. አንቀጽ 1–5. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers