አል-አዕላ · 6/19
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-አዕላ
سَنُقْرِئُكَ فَلَا تَنسَىٰ ۝٦
Sanuqri`uka falaa tansaaa
📖 በአማርኛ
(ቁርኣንን) በእርግጥ እናስነብብሃለን፤ አትረሳምም፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 4-8 — ሱረቱ አል-አዕላ

4وَالَّذِي أَخْرَجَ الْمَرْعَىٰ
የዚያንም ግጦሽን (ለምለም አድርጎ) ያወጣውን፡፡
5فَجَعَلَهُ غُثَاءً أَحْوَىٰ
(ከዚያ) ደረቅ ጥቁር ያደረገውንም (አምላክ ስም አሞግስ)፡፡
6سَنُقْرِئُكَ فَلَا تَنسَىٰ
(ቁርኣንን) በእርግጥ እናስነብብሃለን፤ አትረሳምም፡፡
7إِلَّا مَا شَاءَ اللَّهُ ۚ إِنَّهُ يَعْلَمُ الْجَهْرَ وَمَا يَخْفَىٰ
አላህ ከሻው ነገር በስተቀር፡፡ እርሱ ግልጹን የሚሸሸገውንም ሁሉ ያውቃልና፡፡
8وَنُيَسِّرُكَ لِلْيُسْرَىٰ
ለገሪቱም (ሕግጋት) እንገጥምሃለን፡፡
አል-አዕላቁርአን ማውጫ
19አንቀጽ
MeccanRevelation
6አንቀጽ

ትርጉም — አል-አዕላ 6

ሱረቱ አል-አዕላ አንቀጽ 6 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : (ቁርኣንን) በእርግጥ እናስነብብሃለን፤ አትረሳምም፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 6/19 — ሱረቱ አል-አዕላ الأعلى (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-አዕላ ስሙ, ሱረቱ አል-አዕላ ትርጉም, ሱረቱ አል-አዕላ mp3, ሱረቱ አል-አዕላ pdf. አንቀጽ 4–8. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers