አት-ጣሪቅ · 4/17
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አት-ጣሪቅ
إِن كُلُّ نَفْسٍ لَّمَّا عَلَيْهَا حَافِظٌ ۝٤
In kullu nafsil lammaa `alaihaa haafiz
📖 በአማርኛ
ነፍስ ሁሉ በእርሷ ላይ ጠባቂ ያለባት እንጅ ሌላ አይደለችም፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 2-6 — ሱረቱ አት-ጣሪቅ

2وَمَا أَدْرَاكَ مَا الطَّارِقُ
የሌሊት መጪውም ምን እንደ ኾነ ምን አሳወቀህ?
3النَّجْمُ الثَّاقِبُ
ጨለማን ቀዳጁ ኮከብ ነው፡፡
4إِن كُلُّ نَفْسٍ لَّمَّا عَلَيْهَا حَافِظٌ
ነፍስ ሁሉ በእርሷ ላይ ጠባቂ ያለባት እንጅ ሌላ አይደለችም፡፡
5فَلْيَنظُرِ الْإِنسَانُ مِمَّ خُلِقَ
ሰውም ከምን እንደተፈጠረ ይመልከት፡፡
6خُلِقَ مِن مَّاءٍ دَافِقٍ
ከተስፈንጣሪ ውሃ ተፈጠረ፡፡
አት-ጣሪቅቁርአን ማውጫ
17አንቀጽ
MeccanRevelation
4አንቀጽ

ትርጉም — አት-ጣሪቅ 4

ሱረቱ አት-ጣሪቅ አንቀጽ 4 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ነፍስ ሁሉ በእርሷ ላይ ጠባቂ ያለባት እንጅ ሌላ አይደለችም፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 4/17 — ሱረቱ አት-ጣሪቅ الطارق (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አት-ጣሪቅ ስሙ, ሱረቱ አት-ጣሪቅ ትርጉም, ሱረቱ አት-ጣሪቅ mp3, ሱረቱ አት-ጣሪቅ pdf. አንቀጽ 2–6. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers