አል-አዕላ · 15/19
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-አዕላ
وَذَكَرَ اسْمَ رَبِّهِ فَصَلَّىٰ ۝١٥
Wa zakaras ma Rabbihee fasallaa
📖 በአማርኛ
የጌታውንም ስም ያወሳና የሰገደ፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 13-17 — ሱረቱ አል-አዕላ

13ثُمَّ لَا يَمُوتُ فِيهَا وَلَا يَحْيَىٰ
ከዚያም በእርሷ ውስጥ አይሞትም ሕያውም አይኾንም፡፡
14قَدْ أَفْلَحَ مَن تَزَكَّىٰ
የተጥራራ ሰው በእርግጥ ዳነ፡፡
15وَذَكَرَ اسْمَ رَبِّهِ فَصَلَّىٰ
የጌታውንም ስም ያወሳና የሰገደ፡፡
16بَلْ تُؤْثِرُونَ الْحَيَاةَ الدُّنْيَا
ይልቁንም ቅርቢቱን ሕይወት ትመርጣላችሁ፡፡
17وَالْآخِرَةُ خَيْرٌ وَأَبْقَىٰ
መጨረሻይቱ (ሕይወት) በላጭ ሁል ጊዜ ዘውታሪም ስትኾን፡፡
አል-አዕላቁርአን ማውጫ
19አንቀጽ
MeccanRevelation
15አንቀጽ

ትርጉም — አል-አዕላ 15

ሱረቱ አል-አዕላ አንቀጽ 15 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : የጌታውንም ስም ያወሳና የሰገደ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 15/19 — ሱረቱ አል-አዕላ الأعلى (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-አዕላ ስሙ, ሱረቱ አል-አዕላ ትርጉም, ሱረቱ አል-አዕላ mp3, ሱረቱ አል-አዕላ pdf. አንቀጽ 13–17. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers