አት-ጣሪቅ · 11/17
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አት-ጣሪቅ
وَالسَّمَاءِ ذَاتِ الرَّجْعِ ۝١١
Wassamaaa`i zaatir raj
📖 በአማርኛ
የመመለስ ባለቤት በኾነችው ሰማይም እምላለሁ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 9-13 — ሱረቱ አት-ጣሪቅ

9يَوْمَ تُبْلَى السَّرَائِرُ
ምስጢሮች በሚገለጡበት ቀን፡፡
10فَمَا لَهُ مِن قُوَّةٍ وَلَا نَاصِرٍ
ለእርሱም (ለሰው) ኀይልና ረዳት ምንም የለውም፡፡
11وَالسَّمَاءِ ذَاتِ الرَّجْعِ
የመመለስ ባለቤት በኾነችው ሰማይም እምላለሁ፡፡
12وَالْأَرْضِ ذَاتِ الصَّدْعِ
(በበቃይ) የመሰንጠቅ ባለቤት በኾነችው ምድርም፤
13إِنَّهُ لَقَوْلٌ فَصْلٌ
እርሱ (እውነትን ከውሸት) የሚለይ ቃል ነው፡፡
አት-ጣሪቅቁርአን ማውጫ
17አንቀጽ
MeccanRevelation
11አንቀጽ

ትርጉም — አት-ጣሪቅ 11

ሱረቱ አት-ጣሪቅ አንቀጽ 11 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : የመመለስ ባለቤት በኾነችው ሰማይም እምላለሁ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 11/17 — ሱረቱ አት-ጣሪቅ الطارق (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አት-ጣሪቅ ስሙ, ሱረቱ አት-ጣሪቅ ትርጉም, ሱረቱ አት-ጣሪቅ mp3, ሱረቱ አት-ጣሪቅ pdf. አንቀጽ 9–13. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers