አል-አዕላ · 1/19
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-አዕላ
سَبِّحِ اسْمَ رَبِّكَ الْأَعْلَى ۝١
Sabbihisma Rabbikal A`laa
📖 በአማርኛ
ከሁሉ በላይ የኾነውን ጌታህን ስም አሞግሥ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 1-3 — ሱረቱ አል-አዕላ

1سَبِّحِ اسْمَ رَبِّكَ الْأَعْلَى
ከሁሉ በላይ የኾነውን ጌታህን ስም አሞግሥ፡፡
2الَّذِي خَلَقَ فَسَوَّىٰ
የዚያን (ሁሉን ነገር) የፈጠረውን ያስተካከለውንም፡፡
3وَالَّذِي قَدَّرَ فَهَدَىٰ
የዚያንም የወሰነውን፡፡ (ለተፈጠረለት ነገር) የመራውንም፡፡
አል-አዕላቁርአን ማውጫ
19አንቀጽ
MeccanRevelation
1አንቀጽ

ትርጉም — አል-አዕላ 1

ሱረቱ አል-አዕላ አንቀጽ 1 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ከሁሉ በላይ የኾነውን ጌታህን ስም አሞግሥ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 1/19 — ሱረቱ አል-አዕላ الأعلى (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-አዕላ ስሙ, ሱረቱ አል-አዕላ ትርጉም, ሱረቱ አል-አዕላ mp3, ሱረቱ አል-አዕላ pdf. አንቀጽ 1–3. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers