አል-አዕላ · 7/19
ትርጉም ፊደሎች — አል-አዕላ
إِلَّا مَا شَاءَ اللَّهُ ۚ إِنَّهُ يَعْلَمُ الْجَهْرَ وَمَا يَخْفَىٰ ۝٧
Illaa maa shaaa`al laah; innahoo ya`lamul jahra wa maa yakhfaa
📖 በአማርኛ
አላህ ከሻው ነገር በስተቀር፡፡ እርሱ ግልጹን የሚሸሸገውንም ሁሉ ያውቃልና፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 5-9 — አል-አዕላ

5فَجَعَلَهُ غُثَاءً أَحْوَىٰ
(ከዚያ) ደረቅ ጥቁር ያደረገውንም (አምላክ ስም አሞግስ)፡፡
6سَنُقْرِئُكَ فَلَا تَنسَىٰ
(ቁርኣንን) በእርግጥ እናስነብብሃለን፤ አትረሳምም፡፡
7إِلَّا مَا شَاءَ اللَّهُ ۚ إِنَّهُ يَعْلَمُ الْجَهْرَ وَمَا يَخْفَىٰ
አላህ ከሻው ነገር በስተቀር፡፡ እርሱ ግልጹን የሚሸሸገውንም ሁሉ ያውቃልና፡፡
8وَنُيَسِّرُكَ لِلْيُسْرَىٰ
ለገሪቱም (ሕግጋት) እንገጥምሃለን፡፡
9فَذَكِّرْ إِن نَّفَعَتِ الذِّكْرَىٰ
ግሣጼይቱ ብትጠቅም (ሰዎችን) ገሥጽም፡፡
አል-አዕላቁርአን ማውጫ
19አንቀጽ
MeccanRevelation
7አንቀጽ

ትርጉም — አል-አዕላ 7

ሱረቱ አል-አዕላ አንቀጽ 7 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : አላህ ከሻው ነገር በስተቀር፡፡ እርሱ ግልጹን የሚሸሸገውንም ሁሉ ያውቃልና፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 7/19 — አል-አዕላ الأعلى (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: አል-አዕላ ስሙ, አል-አዕላ ትርጉም, አል-አዕላ mp3, አል-አዕላ pdf. አንቀጽ 5–9. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, August 18, 2026

Don't forget us in your sincere prayers