ሱረቱ አል-ሁመዛ pdf — አውርድ (አማርኛ)
ሱረቱ አል-ሁመዛ pdf አማርኛ — አውርድ ሱረቱ አል-ሁመዛ ትርጉም. ሱረቱ አል-ሁመዛ (Meccan) 9 አንቀጽ.
Related
More ሱረቱ PDF
ሱረቱ አል-ሁመዛ

ﭢﭣﭤﭥﭦ
104:1
ለሃሜተኛ ለዘላፊ ሁሉ ወዮለት፡፡
ﭧﭨﭩﭪﭫ
104:2
ለዚያ ገንዘብን የሰበሰበና የቆጣጠረው (ያደለበውም) ለኾነ ፤(ወዮለት)፡፡
ﭬﭭﭮﭯﭰ
104:3
ገንዘቡ የሚያዘወትረው መኾኑን ያስባል፡፡
ﭱﭲﭳﭴﭵﭶ
104:4
ይከልከል፤ በሰባሪይቱ (እሳት) ውስጥ በእርግጥ ይጣላል፡፡
ﭷﭸﭹﭺﭻ
104:5
ሰባሪይቱም ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ?
ﭼﭽﭾﭿ
104:6
የተነደደችው የአላህ እሳት ናት፡፡
ﮀﮁﮂﮃﮄ
104:7
ያቺ በልቦች ላይ የምትዘልቅ የኾነችው፡፡
ﮅﮆﮇﮈ
104:8
እርሷ በእርግጥ በእነርሱ ላይ የተዘጋጀች ናት፡፡
ﮉﮊﮋﮌ
104:9
በተዘረጋች አዕማድ ውስጥ (የተዘጋች ናት)፡፡
ቅዱስ ቁርኣን
Wednesday, September 9, 2026
Don't forget us in your sincere prayers







