ሱረቱ አል-ዐዲያት ዐረቢ እና አማርኛ

ሱረቱ አል-ዐዲያትን ሙሉ አማርኛ ትርጉምና የድምፅ ቅኔ ጋር አንብቡ። ከአንቀጽ ወደ አንቀጽ ትርጉም። (11 አንቀጽ — مكية). አል-ዐዲያት ስሙ, አል-ዐዲያት ትርጉም, አል-ዐዲያት mp3, አል-ዐዲያት pdf.

ሱረቱ አል-ዐዲያትን አንብቡ እና ስሙ

🎧 አንቀጽ
M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
—
x1
bismillah
وَالْعَادِيَاتِ ضَبْحًا ۝١
📖 ትርጉም አንቀጽ 1
እያለከለኩ ሩዋጮች በኾኑት (ፈረሶች) እምላለሁ፡፡
فَالْمُورِيَاتِ قَدْحًا ۝٢
📖 ትርጉም አንቀጽ 2
(በሰኮናቸው) እያጋጩ እሳትን አውጪዎች በኾኑትም፤
فَالْمُغِيرَاتِ صُبْحًا ۝٣
📖 ትርጉም አንቀጽ 3
በማለዳ ወራሪዎች በኾኑትም፤
فَأَثَرْنَ بِهِ نَقْعًا ۝٤
📖 ትርጉም አንቀጽ 4
በእርሱ አቧራን በቀሰቀሱትም፤
فَوَسَطْنَ بِهِ جَمْعًا ۝٥
📖 ትርጉም አንቀጽ 5
በ(ጠላት) ክቢ መካከል በእርሱ (በጧት) በተጋፈጡትም እምላለሁ፡፡
إِنَّ الْإِنسَانَ لِرَبِّهِ لَكَنُودٌ ۝٦
📖 ትርጉም አንቀጽ 6
ሰው ለጌታው ብርቱ ከሓዲ ነው፡፡
وَإِنَّهُ عَلَىٰ ذَٰلِكَ لَشَهِيدٌ ۝٧
📖 ትርጉም አንቀጽ 7
እርሱም በዚህ ላይ መስካሪ ነው፡፡
وَإِنَّهُ لِحُبِّ الْخَيْرِ لَشَدِيدٌ ۝٨
📖 ትርጉም አንቀጽ 8
እርሱም ገንዘብን ለመውደድ በጣም ብርቱ ነው፡፡
۞ أَفَلَا يَعْلَمُ إِذَا بُعْثِرَ مَا فِي الْقُبُورِ ۝٩
📖 ትርጉም አንቀጽ 9
(ሰው) አያውቅምን? በመቃብሮች ያሉት (ሙታን) በተቀሰቀሱ ጊዜ፤
وَحُصِّلَ مَا فِي الصُّدُورِ ۝١٠
📖 ትርጉም አንቀጽ 10
በልቦች ውስጥ ያለውም ሁሉ በተገለጸ ጊዜ (እንዴት እንደሚኾን)፡፡
إِنَّ رَبَّهُم بِهِمْ يَوْمَئِذٍ لَّخَبِيرٌ ۝١١
📖 ትርጉም አንቀጽ 11
ጌታቸው በዚያ ቀን በእነርሱ (ነገር) በእርግጥ ውስጠ አዋቂ ነው፡፡
← 99 አል-ዐዲያት (100/114) 101 →
ማንበብ ሱረቱ አል-ዐዲያት አማርኛ ትርጉም – ንባብ እና ድምፅ

100العاديات Al-'Adiyat 📚 11 አንቀጽ مكية



ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers