ቃፍ · 1/45
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ ቃፍ
ق ۚ وَالْقُرْآنِ الْمَجِيدِ ۝١
Qaaaf; wal Qur aanil Majeed
📖 በአማርኛ
ቀ (ቃፍ) በተከበረው ቁርኣን እምላለሁ (በሙሐመድ አላመኑም)፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 1-3 — ሱረቱ ቃፍ

1ق ۚ وَالْقُرْآنِ الْمَجِيدِ
ቀ (ቃፍ) በተከበረው ቁርኣን እምላለሁ (በሙሐመድ አላመኑም)፡፡
2بَلْ عَجِبُوا أَن جَاءَهُم مُّنذِرٌ مِّنْهُمْ فَقَالَ الْكَافِرُونَ هَٰذَا شَيْءٌ عَجِيبٌ
ይልቁንም ከነሱ ጎሳ የኾነ አስፈራሪ ስለ መጣላቸው ተደነቁ፡፡ ከሓዲዎቹም «ይህ አስደናቂ ነገር ነው» አሉ፡፡
3أَإِذَا مِتْنَا وَكُنَّا تُرَابًا ۖ ذَٰلِكَ رَجْعٌ بَعِيدٌ
«በሞትንና ዐፈር በኾን ጊዜ (እንመለሳለን?) ይህ ሩቅ የኾነ መመለስ ነው፤» (አሉ)፡፡
ቃፍቁርአን ማውጫ
45አንቀጽ
MeccanRevelation
1አንቀጽ

ትርጉም — ቃፍ 1

ሱረቱ ቃፍ አንቀጽ 1 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ቀ (ቃፍ) በተከበረው ቁርኣን እምላለሁ (በሙሐመድ አላመኑም)፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 1/45 — ሱረቱ ቃፍ ق (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ ቃፍ ስሙ, ሱረቱ ቃፍ ትርጉም, ሱረቱ ቃፍ mp3, ሱረቱ ቃፍ pdf. አንቀጽ 1–3. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers