አል-ሙእሚኑን · 2/118
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሙእሚኑን
الَّذِينَ هُمْ فِي صَلَاتِهِمْ خَاشِعُونَ ۝٢
Allazeena hum fee Salaatihim khaashi`oon
📖 በአማርኛ
እነዚያ እነርሱ በስግደታቸው ውስጥ (አላህን) ፈሪዎች፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 1-4 — ሱረቱ አል-ሙእሚኑን

1قَدْ أَفْلَحَ الْمُؤْمِنُونَ
ምእምናን ፍላጎታቸውን ሁሉ በእርግጥ አገኙ (ዳኑ)፡፡
2الَّذِينَ هُمْ فِي صَلَاتِهِمْ خَاشِعُونَ
እነዚያ እነርሱ በስግደታቸው ውስጥ (አላህን) ፈሪዎች፡፡
3وَالَّذِينَ هُمْ عَنِ اللَّغْوِ مُعْرِضُونَ
እነዚያም እነርሱ ከውድቅ ንግግር ራቂዎች፡፡
4وَالَّذِينَ هُمْ لِلزَّكَاةِ فَاعِلُونَ
እነዚያም እነርሱ ዘካን ሰጭዎች፡፡
አል-ሙእሚኑንቁርአን ማውጫ
118አንቀጽ
MeccanRevelation
2አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሙእሚኑን 2

ሱረቱ አል-ሙእሚኑን አንቀጽ 2 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : እነዚያ እነርሱ በስግደታቸው ውስጥ (አላህን) ፈሪዎች፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 2/118 — ሱረቱ አል-ሙእሚኑን المؤمنون (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሙእሚኑን ስሙ, ሱረቱ አል-ሙእሚኑን ትርጉም, ሱረቱ አል-ሙእሚኑን mp3, ሱረቱ አል-ሙእሚኑን pdf. አንቀጽ 1–4. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers