አል-ዋቂዐ · 94/96
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ዋቂዐ
وَتَصْلِيَةُ جَحِيمٍ ۝٩٤
Wa tasliyatu jaheem
📖 በአማርኛ
በገሀነም መቃጠልም (አልለው)፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 92-96 — ሱረቱ አል-ዋቂዐ

92وَأَمَّا إِن كَانَ مِنَ الْمُكَذِّبِينَ الضَّالِّينَ
ከሚያስዋሹት ጠማማዎችም ቢኾንማ፡፡
93فَنُزُلٌ مِّنْ حَمِيمٍ
ከፈላ ውሃ የኾነ መስተንግዶ አልለው፡፡
94وَتَصْلِيَةُ جَحِيمٍ
በገሀነም መቃጠልም (አልለው)፡፡
95إِنَّ هَٰذَا لَهُوَ حَقُّ الْيَقِينِ
ይህ እርሱ እርግጠኛ እውነት ነው፡፡
96فَسَبِّحْ بِاسْمِ رَبِّكَ الْعَظِيمِ
የታላቁንም ጌታህን ስም አወድስ፡፡
አል-ዋቂዐቁርአን ማውጫ
96አንቀጽ
MeccanRevelation
94አንቀጽ

ትርጉም — አል-ዋቂዐ 94

ሱረቱ አል-ዋቂዐ አንቀጽ 94 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በገሀነም መቃጠልም (አልለው)፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 94/96 — ሱረቱ አል-ዋቂዐ الواقعة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ዋቂዐ ስሙ, ሱረቱ አል-ዋቂዐ ትርጉም, ሱረቱ አል-ዋቂዐ mp3, ሱረቱ አል-ዋቂዐ pdf. አንቀጽ 92–96. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers