አል-ሌል · 1/21
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሌል
وَاللَّيْلِ إِذَا يَغْشَىٰ ۝١
Wallaili izaa yaghshaa
📖 በአማርኛ
በሌሊቱ እምላለሁ (በጨለማው) በሚሸፍን ጊዜ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 1-3 — ሱረቱ አል-ሌል

1وَاللَّيْلِ إِذَا يَغْشَىٰ
በሌሊቱ እምላለሁ (በጨለማው) በሚሸፍን ጊዜ፡፡
2وَالنَّهَارِ إِذَا تَجَلَّىٰ
በቀኑም፤ በተገለጸ ጊዜ፡፡
3وَمَا خَلَقَ الذَّكَرَ وَالْأُنثَىٰ
ወንድንና ሴትን በፈጠረውም (አምላክ እምላለሁ)፡፡
አል-ሌልቁርአን ማውጫ
21አንቀጽ
MeccanRevelation
1አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሌል 1

ሱረቱ አል-ሌል አንቀጽ 1 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በሌሊቱ እምላለሁ (በጨለማው) በሚሸፍን ጊዜ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 1/21 — ሱረቱ አል-ሌል الليل (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሌል ስሙ, ሱረቱ አል-ሌል ትርጉም, ሱረቱ አል-ሌል mp3, ሱረቱ አል-ሌል pdf. አንቀጽ 1–3. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers