ሱረቱ አሽ-ሸርሕ ዐረቢ እና አማርኛ

ሱረቱ አሽ-ሸርሕን ሙሉ አማርኛ ትርጉምና የድምፅ ቅኔ ጋር አንብቡ። ከአንቀጽ ወደ አንቀጽ ትርጉም። (8 አንቀጽ — مكية). አሽ-ሸርሕ ስሙ, አሽ-ሸርሕ ትርጉም, አሽ-ሸርሕ mp3, አሽ-ሸርሕ pdf.

ሱረቱ አሽ-ሸርሕን አንብቡ እና ስሙ

🎧 አንቀጽ
M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
—
x1
bismillah
أَلَمْ نَشْرَحْ لَكَ صَدْرَكَ ۝١
📖 ትርጉም አንቀጽ 1
ልብህን ለአንተ አላሰፋንልህምን? (አስፍተንልሃል)፡፡
وَوَضَعْنَا عَنكَ وِزْرَكَ ۝٢
📖 ትርጉም አንቀጽ 2
ሸክምህንም ካንተ አውርደንልሃል፡፡
الَّذِي أَنقَضَ ظَهْرَكَ ۝٣
📖 ትርጉም አንቀጽ 3
ያንን ጀርባህን ያከበደውን (ሸክም)፡፡
وَرَفَعْنَا لَكَ ذِكْرَكَ ۝٤
📖 ትርጉም አንቀጽ 4
መወሳትህንም ላንተ ከፍ አድርገንልሃል፡፡
فَإِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا ۝٥
📖 ትርጉም አንቀጽ 5
ከችግርም ጋር ምቾት አልለ፡፡
إِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا ۝٦
📖 ትርጉም አንቀጽ 6
ከችግር ጋር በእርግጥ ምቾት አልለ፡፡
فَإِذَا فَرَغْتَ فَانصَبْ ۝٧
📖 ትርጉም አንቀጽ 7
በጨረስክም ጊዜ ልፋ፡፡ (ቀጥል)፡፡
وَإِلَىٰ رَبِّكَ فَارْغَب ۝٨
📖 ትርጉም አንቀጽ 8
ወደ ጌታህም ብቻ ከጅል፡፡
← 93 አሽ-ሸርሕ (94/114) 95 →
ማንበብ ሱረቱ አሽ-ሸርሕ አማርኛ ትርጉም – ንባብ እና ድምፅ

94الشرح Ash-Sharh 📚 8 አንቀጽ مكية



ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers