ሱረቱ አት-ቲን ዐረቢ እና አማርኛ

ሱረቱ አት-ቲንን ሙሉ አማርኛ ትርጉምና የድምፅ ቅኔ ጋር አንብቡ። ከአንቀጽ ወደ አንቀጽ ትርጉም። (8 አንቀጽ — مكية). አት-ቲን ስሙ, አት-ቲን ትርጉም, አት-ቲን mp3, አት-ቲን pdf.

ሱረቱ አት-ቲንን አንብቡ እና ስሙ

🎧 አንቀጽ
M Mishary Rashid Alafasy
M Mahmoud Khalil Al-Husary
A Abdurrahman As-Sudais
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi
A Abdul Basit Abdul Samad
A Ali Al-Hudhaify
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy
A Abu Bakr Ash-Shaatree
M Muhammad Ayyoub
A Abdullah Basfar
A Abdullah Al-Juhani
M Maher Al Muaiqly
x1
وَالتِّينِ وَالزَّيْتُونِ ۝١
📖 ትርጉም አንቀጽ 1
በበለስና በዘይት ወይራ እምላለሁ፡፡
وَطُورِ سِينِينَ ۝٢
📖 ትርጉም አንቀጽ 2
በሲኒን ተራራም፤
وَهَٰذَا الْبَلَدِ الْأَمِينِ ۝٣
📖 ትርጉም አንቀጽ 3
በዚህ በጸጥተኛው አገርም (እምላለሁ)፡፡
لَقَدْ خَلَقْنَا الْإِنسَانَ فِي أَحْسَنِ تَقْوِيمٍ ۝٤
📖 ትርጉም አንቀጽ 4
ሰውን በጣም በአማረ አቋም ላይ ፈጠርነው፡፡
ثُمَّ رَدَدْنَاهُ أَسْفَلَ سَافِلِينَ ۝٥
📖 ትርጉም አንቀጽ 5
ከዚያም (ከፊሉን) ከዝቅተኞች ሁሉ በታች አድርገን መለስነው፡፡
إِلَّا الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ فَلَهُمْ أَجْرٌ غَيْرُ مَمْنُونٍ ۝٦
📖 ትርጉም አንቀጽ 6
ግን እነዚያ ያመኑት መልካሞችንም የሠሩት ለእነርሱ ተቆራጭ ያልኾነ ምንዳ አልላቸው፡፡
فَمَا يُكَذِّبُكَ بَعْدُ بِالدِّينِ ۝٧
📖 ትርጉም አንቀጽ 7
ታዲያ ከዚህ በኋላ በፍርዱ ምን አስተባባይ አደረገህ?
أَلَيْسَ اللَّهُ بِأَحْكَمِ الْحَاكِمِينَ ۝٨
📖 ትርጉም አንቀጽ 8
አላህ ከፈራጆች ሁሉ ይበልጥ ፈራጅ አይደለምን? (ነው)፡፡
← 94 አት-ቲን (95/114) 96 →
ማንበብ ሱረቱ አት-ቲን አማርኛ ትርጉም – ንባብ እና ድምፅ

95التين At-Tin 📚 8 አንቀጽ مكية

ከቁጥር ወደ ቁጥር – ሱረቱ አት-ቲን — 8 አንቀጽ




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, August 18, 2026

Don't forget us in your sincere prayers