ሱረቱ አሽ-ሸርሕ pdf — አውርድ (አማርኛ)
ሱረቱ አሽ-ሸርሕ pdf አማርኛ — አውርድ ሱረቱ አሽ-ሸርሕ ትርጉም. ሱረቱ አሽ-ሸርሕ (Meccan) 8 አንቀጽ.
Related
More ሱረቱ PDF
ሱረቱ አሽ-ሸርሕ

ﯝﯞﯟﯠﯡ
94:1
ልብህን ለአንተ አላሰፋንልህምን? (አስፍተንልሃል)፡፡
ﯢﯣﯤﯥ
94:2
ሸክምህንም ካንተ አውርደንልሃል፡፡
ﭑﭒﭓﭔ
94:3
ያንን ጀርባህን ያከበደውን (ሸክም)፡፡
ﭕﭖﭗﭘ
94:4
መወሳትህንም ላንተ ከፍ አድርገንልሃል፡፡
ﭙﭚﭛﭜﭝ
94:5
ከችግርም ጋር ምቾት አልለ፡፡
ﭞﭟﭠﭡﭢ
94:6
ከችግር ጋር በእርግጥ ምቾት አልለ፡፡
ﭣﭤﭥﭦ
94:7
በጨረስክም ጊዜ ልፋ፡፡ (ቀጥል)፡፡
ﭧﭨﭩﭪ
94:8
ወደ ጌታህም ብቻ ከጅል፡፡
ቅዱስ ቁርኣን
Wednesday, September 9, 2026
Don't forget us in your sincere prayers







