አሽ-ሸርሕ · 1/8
ትርጉም ፊደሎች — አሽ-ሸርሕ
أَلَمْ نَشْرَحْ لَكَ صَدْرَكَ ۝١
Alam nashrah laka sadrak
📖 በአማርኛ
ልብህን ለአንተ አላሰፋንልህምን? (አስፍተንልሃል)፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 1-3 — አሽ-ሸርሕ

1أَلَمْ نَشْرَحْ لَكَ صَدْرَكَ
ልብህን ለአንተ አላሰፋንልህምን? (አስፍተንልሃል)፡፡
2وَوَضَعْنَا عَنكَ وِزْرَكَ
ሸክምህንም ካንተ አውርደንልሃል፡፡
3الَّذِي أَنقَضَ ظَهْرَكَ
ያንን ጀርባህን ያከበደውን (ሸክም)፡፡
አሽ-ሸርሕቁርአን ማውጫ
8አንቀጽ
MeccanRevelation
1አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሸርሕ 1

ሱረቱ አሽ-ሸርሕ አንቀጽ 1 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ልብህን ለአንተ አላሰፋንልህምን? (አስፍተንልሃል)፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 1/8 — አሽ-ሸርሕ الشرح (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: አሽ-ሸርሕ ስሙ, አሽ-ሸርሕ ትርጉም, አሽ-ሸርሕ mp3, አሽ-ሸርሕ pdf. አንቀጽ 1–3. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, August 18, 2026

Don't forget us in your sincere prayers