አት-ቲን · 5/8
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አት-ቲን
ثُمَّ رَدَدْنَاهُ أَسْفَلَ سَافِلِينَ ۝٥
Thumma ra dad naahu asfala saafileen
📖 በአማርኛ
ከዚያም (ከፊሉን) ከዝቅተኞች ሁሉ በታች አድርገን መለስነው፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 3-7 — ሱረቱ አት-ቲን

3وَهَٰذَا الْبَلَدِ الْأَمِينِ
በዚህ በጸጥተኛው አገርም (እምላለሁ)፡፡
4لَقَدْ خَلَقْنَا الْإِنسَانَ فِي أَحْسَنِ تَقْوِيمٍ
ሰውን በጣም በአማረ አቋም ላይ ፈጠርነው፡፡
5ثُمَّ رَدَدْنَاهُ أَسْفَلَ سَافِلِينَ
ከዚያም (ከፊሉን) ከዝቅተኞች ሁሉ በታች አድርገን መለስነው፡፡
6إِلَّا الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ فَلَهُمْ أَجْرٌ غَيْرُ مَمْنُونٍ
ግን እነዚያ ያመኑት መልካሞችንም የሠሩት ለእነርሱ ተቆራጭ ያልኾነ ምንዳ አልላቸው፡፡
7فَمَا يُكَذِّبُكَ بَعْدُ بِالدِّينِ
ታዲያ ከዚህ በኋላ በፍርዱ ምን አስተባባይ አደረገህ?
አት-ቲንቁርአን ማውጫ
8አንቀጽ
MeccanRevelation
5አንቀጽ

ትርጉም — አት-ቲን 5

ሱረቱ አት-ቲን አንቀጽ 5 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ከዚያም (ከፊሉን) ከዝቅተኞች ሁሉ በታች አድርገን መለስነው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 5/8 — ሱረቱ አት-ቲን التين (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አት-ቲን ስሙ, ሱረቱ አት-ቲን ትርጉም, ሱረቱ አት-ቲን mp3, ሱረቱ አት-ቲን pdf. አንቀጽ 3–7. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers