PDF —
8 አንቀጽ Meccan PDF
Built right in your browser — download starts automatically

ሱረቱ አት-ቲን pdf — አውርድ (አማርኛ)

ሱረቱ አት-ቲን pdf አማርኛ — አውርድ ሱረቱ አት-ቲን ትርጉም. ሱረቱ አት-ቲን (Meccan) 8 አንቀጽ.



8 አንቀጽ · Meccan · አማርኛ
bismillah
ﭫﭬﭭ
95:1 በበለስና በዘይት ወይራ እምላለሁ፡፡
ﭮﭯﭰ
95:2 በሲኒን ተራራም፤
ﭱﭲﭳﭴ
95:3 በዚህ በጸጥተኛው አገርም (እምላለሁ)፡፡
ﭵﭶﭷﭸﭹﭺﭻ
95:4 ሰውን በጣም በአማረ አቋም ላይ ፈጠርነው፡፡
ﭼﭽﭾﭿﮀ
95:5 ከዚያም (ከፊሉን) ከዝቅተኞች ሁሉ በታች አድርገን መለስነው፡፡
ﮁﮂﮃﮄﮅﮆﮇﮈﮉﮊ
95:6 ግን እነዚያ ያመኑት መልካሞችንም የሠሩት ለእነርሱ ተቆራጭ ያልኾነ ምንዳ አልላቸው፡፡
ﮋﮌﮍﮎﮏ
95:7 ታዲያ ከዚህ በኋላ በፍርዱ ምን አስተባባይ አደረገህ?
ﮐﮑﮒﮓﮔ
95:8 አላህ ከፈራጆች ሁሉ ይበልጥ ፈራጅ አይደለምን? (ነው)፡፡

ቅዱስ ቁርኣን


Wednesday, September 9, 2026

Don't forget us in your sincere prayers